Archive: Amharic Subscribe to Amharic
የአስመሳይ ባራክ ኦባማ ጉዞ በኩባ! [ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም - ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ]
የአስመሳይነት የምስክር ወረቀት
ይህ የምስክር ወረቀት በስም ባራክ ሁሴን ኦባማ ለተባለ በአስመሳይነት በዓለም የመጀመሪያውን ደረጃ ለያዘ እና...
የጓዳ ውስጥ ባሪያ እና የመስክ ላይ ባሪያ [ህይወት እምሻው]
(ይህ ፅሁፍ ከመጠነኛ ጭማሪ እና ቅናሽ በስተቀር ታዋቂው የጥቁር አሜሪካዊያን መብት ተሟጋች ማልኮም ኤክስ በአንድ ወቅት ያደረገው ንግግር ትርጉም ነው...
ግልጽ ደብዳቤ ለኃይለ ማርያም ደሳለኝ [አቶ ኣሰፋ ጫቦ]
ግልጽ ደብዳቤ
ለክቡር አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፤ኢትዮጵያ
ውድ ጠቅላይ ሚኒስቴር
1. ይህን ደብዳቤ እንድጽፍልዎ...
ጠቅላይ ሚንስትራችን ከአንዳንድ ምሁራን ጋር . . . .[ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ]
ሰሞኑን ጠ/ሚንስትራችን ከምሁራን ጋር ስብሰባ እንዳደረጉ በዜና ማሰራጫዎች ሰማሁ፡፡ አዋዋሌ የምሁራን ቀዬ ተብሎ በሚመሰከርለት ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ቢሆንም፣...
የአቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ስብሰባ [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም]
(ይህ ጽሑፍ ሪፖርተር ጋዜጣ በጻፈው ግምገማ ላይ የተመሠረተ ነው፤ የምጠቅሰው ሁሉ ከዚያው ነው፤ ብዙ ቪድዮዎችን ለማየት ሞክሬ አፈናው ከባድ ስለሆነ አልቻልሁም፡፡)
አቶ...
