Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ካልፎ ሂያጁ ማስታወሻ የተቀነጨበ)To make a long story short [በዕውቀቱ ስዩም]
ከዲሲ እስከ ሮድ ደሴት በባቡር የሰባት ሰዓት መንገድ ያስጉዛል ፡፡ ባጭሩ ከጤፍ እንጀራ የሰባት ሠዓት መንገድ ርቄ ነው የምኖረው፡፡ በሠፈራችን የሩቅ...

ለኢትዮጵያ አቦ ሸማኔዎች ትውልድ ልዩ መልዕክት፡ ነጻ ሆናችሁ እንደተወለዳችሁ ሁሉ ነጻ ሆናችሁ ኑሩ! [ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም]
ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ
(የተመደበ፡ ለኢትየጵያ አቦ ሸማኔዎች ዓይን ብቻ)
ከ2013 ወዲህ የመጀመሪያ መልዕክቴ፣
ይህ በሶስት ዓመታት ጊዜ ውስጥ ለኢትዮጵያ...

ገራፊዬን አየኹት [አቤል ዋቤላ]
ቀልድ ያለፈበት ጨዋታ ሆኗል፡፡ አሁን ዘውጉ ተቀይሯል፡፡ ፍጥጥ ግጥጥ ያለ ዕውናዊ ድርሰትን መመልከት ይዘናል፡፡አይን አያየው የለም፡፡ አሁን ደግሞ...

''የጥፋት ልጆችን እንዴት እንታገል'' ኤርሚያስ ለገሰ
ብዙ ሰዎች የወይዘሪት ሚሚ ስብሀቱ ስብእና ፊቱ ላይ እየተደቀነ ሴትየዋን እና በዙሪያዋ የተሰባሰቡ ትናንሽ ሰዎች የሚያቀርቡትን ፕሮግራም የመስማት ፍላጐት...

የካሩቱሪ ቁጣና የህንድ ሃያልነት በኢትዮጵያ፣ [ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም - ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ]
የጸሐፊው ማስታወሻ፡ ይህንን ትችት የጻፍኩት በካሩቱሪ እና በዘ-ህወሀት መካከል በጋምቤላ የመሬት ስምምነት ውዝግብ ላይ እየተካሄደ ያለው የሕግ ጉዳይ...