Archive: Amharic Subscribe to Amharic
ጥያቄህን ልመልስ-ልጄ [ሰርካለም ፋሲል]
ለረጅም ግዜ ተራርቀን የማገኛቸው ጓደኞቼ ናፍቆትን ሲያዩት የሚጠይቁኝ “ያ ቃሊቲ የተወለደው ልጅ ነው በጣም አደገ” በማለት ነበር።
አንተም በተደጋጋሚ...
ያድዋ ስንኞች [በዕውቀቱ ስዩም]
የቅዱስ ቫላንታይንን በአል ምክንያት በማድረግ ስለ አድዋ ጦርነት እንጽፋለን፡፡
የቀድሞ ሰዎች የቃልና የዜማን ኃይል አሳምረው ያውቃሉ፡፡ ስለዚህ ሁሌም...
ሁለተኛው ምዕራፍ [ተመስገን ደሳለኝ -ከዝዋይ ማጎሪያ]
እጅግ ኋላቀር ከሆኑ ትናንሽ የገጠር ወረዳዎች አንስቶ እስከ ታላላቅ ከተሞች ድረስ በኦሮሚያ የተቀጣጠለው ሕዝባዊ እምቢተኝነት የመጀመሪያውን ምዕራፍ...
ሐይሌም እንደ ሌላ….[ህይወት እምሻው]
ሐይሌ ገብረስላሴን እጅግ አከብረዋለሁ፡፡
ለእርሱ ያለኝን አክብሮት በተደጋጋሚ ሚዛን ላይ እንዳስቀምጥ እያደረገ ባይፈታተነኝ ሐይሌን አከብረዋለሁ፡፡
ዛሬ...
የወዳጅ ናፍቆት [አጥናፍ ብርሃኔ - ዞን ፱]
በጠባቡ ግቢ ውስጥ እመላለሳለሁ “ወክ” መሆኑ ነው። የቂሊንጦ ጸሀይ አናት ይተረትራል፤ ስለዚህ በግቢው ውስጥ ካለች ትንሽ ጥላ ስር ሁሉም ከራሱ ጋር እያወራ...
ድንቄም የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ? ማስተር ፕላኑማ የዘ-ህወሀት ነው!
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም
ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ
የጸሐፊው ማስታወሻ፡ መለያ ምልክት ምንድን ነው? ደህና፣ “በስም ውስጥ ያለው ምንድን...
የእግዚአብሔርን ለቈሳር የመስጠት ልማድና አደጋው [በጌታሁን ወርቁ]
ጥር 29 ቀን 2008 ዓ.ም. የአቡነ ጴጥሮስ ሃውልት ወደ ቀደመ ሥፍራ መመለሱን ሳስብ የአቡኑ ታሪክ፣ ስብዕናና አገር ወዳድነት ትውስ አለኝ፡፡ ጊዜውን የኖርኩት...
