Archive: Amharic Subscribe to Amharic

"ዕድሜዬም ኃይማኖቴም አይፈቅድም ስንቅ መቀበሉ ይቀራል እንጅ አትነኩኝም"እስክንድር ነጋ!!
Nafkot Eskinder
በትላንትናው ዕለት እስክንድርን ለመጠየቅና ስንቅ ለማቀበል የሄዱ ቤተሰቦቻችን እስክንድርን ማግኘት ሳይችሉ የቋጠሩትን ምግብ ይዘው...

ዘ አፍሪካንስ [አንዱዓለም ቡከቶ ገዳ]
ዛሬ ሀገራችን ትልቅ ድግስ እንዳለ ማንም አይጠፋዉም፡፡ ምድረ አምባገነን ሁላ ሸገር ተሰብስቧል፡፡ከመሰብሰባቸዉ በላይ እኔን የሚያናድደኝ በየቦታዉ...

የአባይ ፀሃዬ የለውበትም የት ያደርስ ይሆን? [ግርማ ሰይፉ ማሩ]
ወዳጆች መቼም የዚህ ሀገር ነገር ግራና ቀኙ ጠፍቶዋል እንበል እንዴ? የፌዴራል ሹሞች የበታች ሹሞችን በፖለቲካ ውሳኔ በሚመጡ ጉዳዮ ጭምር እጃቸውን ወደታች...

‹‹የትም ብሆን ስለመብቴና ሀገሬ ያገባኛል›› እስክንድር ነጋ
(ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በነገው ዕለት ለዘላለም ወርቃገኘሁ መከላከያ ምስክር ሆኖ ልደታ ፍርድ ቤት ይቀርባል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ይህን በማስመልከት...

‹‹ነጻነት ይሰማኛል›› ዮናታን ተስፋየ
ፍ/ቤቱ በአቶ ዮናታን ተስፋየ ላይ ለ2ኛ ጊዜ 28 ቀን ጊዜ ቀጠሮ ሰጠ
*‹‹ነጻነት ይሰማኛል›› ዮናታን ተስፋየ
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር
በሽብር ወንጀል...

ዴሞክራሲ በኢትዮጵያ፡ የግማሽ ምዕተ ዓመት ጉዞ [በዘላለም ክብረት፦ዞን ፱]
ኢሕአዴግ ስልጣን ከያዘ ይሄው 25 ዓመታት እየሆነው ነው፡፡ ይሄም በጆን አቢኒክ ቋንቋ ኢሕአዴግን በኢትዮጵያ የሪፐብሊክ ታሪክ (ከዘውዱ አገዛዝ በኋላ)...

የህወሓት ተስፋፊነት በኢትዮጵያ ዓላማው:- ታላቋን ትግራይ መመሥረት! [ገብረመድህን አርአያ (ፐርዝ፣አውስትራሊያ)]
በሰሜን በጌምድር (ጎንደር) ወልቃይት ፀገዴ፣ ፀለምት በአማራው ላይ ተስፋፊው ተሓህት/ህወሓት የፈጸመው የዘር ማጽዳትወንጀል
ይህ ታሪካዊ መረጃ በተቀነባበረ...

ዴሞክራሲና የዘውግ ብሔርተኝነት [በናትናኤል ፈለቀ]
ዞን ፱
በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከ1983 ዓ.ም በኋላ የሀገሪቱን ስልጣን የያዘው ሕወኃት/ኢሕአዴግ መራሹ አገዛዝ ሀገሪቱን መልሶ ለማዋቀር ትከክል ብሎ ያሰበውን...