Archive: Amharic Subscribe to Amharic

አባይን የኦሮሞ ልጆች ልክ አስገቡት [ሙሉነህ ኢዮኤል]
ከአዲስ አበባ ማስተር ክራይምና የተቀናጀ የኦሮሚያ ልዩ ዞን የመሬት ቅርምት ጋር በተያያዘ ስሙ በክፉ የሚነሳበት እንደ አባይ ጸሃይ ያለ ሌላ ሰው የለም...

የትዊተር አራማጅነት መሬት ይረግጣል? [በፈቃዱ ዘ ኃይሉ]
ግርማ ጉተማ የተባለ ሰው ታኅሣሥ 29/2008 የፌስቡክ ገጹ ላይ የጻፈውን ቀንጭቤ በማስነበብ ልጀምር፤ እንዲህ ይላል፣
“ባለፈው ክረምት ‹ለሆነ የፖሊሲ ትምህርት›...

ሶስት የሚዲያ ተቋማት በዓይነቱ የመጀመሪያ ነው የተባለ የጋራ ጉባዔ አዘጋጁ
ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን
ሶስት የሚዲያ ተቋማት በዓይነቱ የመጀመሪያ ነው የተባለ የጋራ ጉባዔ አዘጋጁ። የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥንና ሬዲዮ (ESAT)፡ የኦሮሚያ...

በአደባባይ የተነገረው እውነት ውሸት ሆኖ ይከስማል ወይም እውነት ሆኖ ይጠበድላል [ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም]
ትግርኛ ቋንቋም ያደናብር ጀመረ እንዴ! ዛሬ በፌስቡክ ላይ እንዳየሁት አንዲት ሴት ወገብዋን በነጠላዋ አስራ ትግርኛ የማያውቀውንም የሚቀሰቅስ ንግግር...

ትበራለች፣ ኢትዮጵያ እንደ ወፍ ክንፍ አውጥታ ትበራለች!!! [ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም]
ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ
“ኢትዮጵያውያን በእርግጠኝነት ነጻ ቢሆኑ ኖሮ የት ይደርሱ ነበር?“
ይህ ከላይ በመንደርደሪያነት የቀረበው ጥያቄ ባለፈው ሳምንት...

''መጽሐፌን በጉጉት የምትጠብቁ ወዳጆቼ...''[በዕውቀቱ ስዩም]
መጽሐፌን በጉጉት የምትጠብቁ ወዳጆቼ ፤እኔም ባሁኑ ጊዜ ከመጽሐፌ ሽያጭ የሚገኘውን ፍራንክ በጉጉት በመጠበቅ ላይ እገኛለሁ፡፡መጽሐፌ የትና እንዴት...

የኢትዮጵያ ፈርስ–ት ባለቤትን ይተዋወቁት! [በፈቃዱ ዘ ኃይሉ]
ቤን እባላለሁ። EthiopiaFirst የሚባል ለሕወሓት/ኢሕአዴግ ጭፍን ወገንተኛ ሆኖ የሚሠራ “የሚዲያ” ተቋም አለኝ። EthiopiaFirst የሚለው ያው ደርግ ‘ኢትዮጵያ ትቅደም’...