>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

፫ቱ የኢጎ መናፍስት!

                               ፎቶ :-   ግርማ ካሣ፣     ኤሊያስ ክፍሌ፣      ዘመድኩን በቀለ                               ፫ቱ የኢጎ መናፍስት! እነዚህ...

ጋዜጠኛ ዳንኤል ገዛኸኝ ወንድሙ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

ኢትዮ ሪፈረንስ በጋዜጠኛ ዳንኤል ገዛኸኝ ወንድሙ ማረፍ የተሰማንን ሐዘን እየገለጽን ፤ ለቤተሰቡ መጽናናትንና የእርሱንም ነፍስ ፈጣሪ  ከደጋጎቹ ጋር...

ውኃና ኤሌክትሪከ አልባ ዐዲስ አበባ

ውኃና ኤሌክትሪከ አልባ ዐዲስ አበባ ከይኄይስ እውነቱ የዐባይን ልጅ ውኃ ጠማው፡፡ የኤሌክትሪክም ብርሃን ናፈቀው፡፡ ለመሆኑ ጀማውን ከሀገር ውስጥ እስከ...

የገዱ አንዳርጋቸው ይሁዳዊ "ብልጣብልጥነት"

የገዱ አንዳርጋቸው ይሁዳዊ “ብልጣብልጥነት”  ከሁለት ሳምንት በፊት፥ እጅግ የማከብረው የሃይማኖት መምህር ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ ካስተማራቸው...

ጎጃም፤ የዘመነ ካሴ መነሻና መድረሻ

ጎጃም፤ የዘመነ ካሴ መነሻና መድረሻ   “አጥናፉ አባተን መሰልኩት እንዴ?”  ዘመነ ካሴ መስፍን አረጋ   ፈረንጆች እንደሚሉት አንዴ ተኩላ ሁሌም ተኩላ...

የ አማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ማዋቀሩን አስታወቀ

የ አማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ማዋቀሩን አስታወቀ   የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት በአምስት መስራች ድርጅቶች ሐምሌ 9/2016 ዓ.ም ከተቋቋመና...

‹‹እነ አባ ለከርሡ››

‹‹እነ አባ ለከርሡ›› ከይኄይስ እውነቱ በአገር ውስጥም ይሁን በዝርወት ለምትገኙ ለኢትዮጵያ ርትዕት (ኦርቶዶክስ) ተዋሕዶ ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ፤ አሁን...

ከአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የተሰጠ መግለጫ

በወቅታዊ ጉዳይ ከአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የተሰጠ መግለጫ ! እስካሁን ባሳለፍነው የነፃነት ትግል ከጠላት ጋር ከወታደራዊ የነፍጥ ትግል ባሻገር...