Archive: Amharic Subscribe to Amharic

"አማራ ኢትዮጵያን በራሱ አምሳል ሰርቷታል!" ይሉት ተረት አገር ለማፍረስ የተወጠነው ሴራ አካል ነው...!!! (አበበ በለው)
“አማራ ኢትዮጵያን በራሱ አምሳል ሰርቷታል!” ይሉት ተረት አገር ለማፍረስ የተወጠነው ሴራ አካል ነው…!!!
አበበ በለው
*.... ሁሉም እንደሚያውቀው...

አቢይን ያላችሁ - እስኪ እንያችሁ! (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)
አቢይን ያላችሁ – እስኪ እንያችሁ!
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ (ma74085@gmail.com)
ጥቂት የማይባሉ ሥነ ቃላትንና ምሣሌያዊ አባባሎችን አውቃለሁ፡፡ እነዚህን መሰል...

በዚህ ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ፣አትራፊው ማን ይሆን...? (ዲ ዳግማዊ)
በዚህ ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ፣አትራፊው ማን ይሆን…??
ዲ ዳግማዊ
በመጀመሪያው ቀን የአማራ ክልል ለኦሮሚያ ክልል 50 ሚሊየን ረዳ… በሁለተኛው ቀን የኦሮሚያ...

የእዝን እና የደም ካሳ ....!!!! (ዘመድኩን በቀለ)
የእዝን እና የደም ካሳ ….!!!!
ዘመድኩን በቀለ
ኦነግ ሽሜ “… ክቡር ፍሬዘዳንት ይሄ መቶ ሚልዮኑ የወለጋው ነው። እሱም ቢሆን ገና አላለቀም። የሸዋውም...

ከባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ
ከባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ በአፋርና በአማራ ላይ የሚደረጉ ጭፍጨፋዎችን...

"ኦነግ ሸኔ ዐማራ መሆኔን አያውቅም፤ ለይቶ የሚያውቀን የሚያሳርደን የአካባቢው አመራር ነው.....!!!" (ከወለጋ የተፈናቀሉ የ60 ዓመት እናት አቤቱታ)
“ኦነግ ሸኔ ዐማራ መሆኔን አያውቅም፤ ለይቶ የሚያውቀን የሚያሳርደን የአካባቢው አመራር ነው…..!!!”
(ከወለጋ የተፈናቀሉ የ60 ዓመት እናት አቤቱታ)
*…. በማጅራቴ...

በሳውዲ ጉዳይ እንደ ተወካዮቻችን ሳውዲዎች አልበደሉንም‼ (ነቢዩ ሲራክ)
በሳውዲ ጉዳይ
እንደ ተወካዮቻችን ሳውዲዎች አልበደሉንም‼
ነቢዩ ሲራክ
* ስለ ስደተኛው እናብራለን ‼
በሳውዲ አረቢያ ኢትዮጵያዊው ስደተኛ በወህኒና...

እነ ደመቀ መኮንን የተሸከመ እነ ወ/ሮ አዳነችና ሺመለስ ቢቀልዱበት አያስገርምም....!!!! (ግርማ ካሳ)
እነ ደመቀ መኮንን የተሸከመ እነ ወ/ሮ አዳነችና ሺመለስ ቢቀልዱበት አያስገርምም….!!!!
ግርማ ካሳ
ከአንድ ሁለት አመት በፊት፣ በፊት የብልጽግና ...