>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

በርግጥም “የኢትዮጵያ ተጠሪ ማነው”? (አሰፋ ታረቀኝ)

በርግጥም “የኢትዮጵያ ተጠሪ ማነው”? አሰፋ ታረቀኝ የትህነግ ጸሐይ ከአድማስ እስከ አድማስ ባሸበረቀችበት ዘመን፣ ኢትዮጵያን እንደ ሀገር የማራከስና...

የአማራን ሕዝብ የህልውና ትግል የሚያቀናጅ ኮማንድ ፖስት ተቋቋመ! (ከአሕግ የተሠጠ አስቸኳይ መግለጫ)

የአማራን ሕዝብ የህልውና ትግል የሚያቀናጅ ኮማንድ ፖስት ተቋቋመ! ከአማራ ሕዝባዊ ግንባር የተሠጠ አስቸኳይ መግለጫ የአማራ ሕዝብ ላለፉት ረጅም ዓመታት...

አንበሳው ተነሳ

አንበሳው ተነሳ   “አባቱ ውድማ የተኛውን በሬ፣  ነካክተው ቆስቁሰው አደረጉት አውሬ።”    የሕዝብ ስንኝ ____________________ ልባችሁ ተደፍኖ በትዕቢት...

ክፋት ሀይማኖታቸው ቋንቋ ህልውናቸው ከሆኑ አመራሮች ተጠበቁ (ይድረስ ለዳንኤል ክብረት) ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ

ክፋት ሀይማኖታቸው ቋንቋ ህልውናቸው ከሆኑ አመራሮች ተጠበቁ (ይድረስ ለዳንኤል ክብረት) ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ በህወሐት የ27 ዓመት የአገዛዝ ዘመን በአማራ...

የአማራ ህዝብ ትግል ከፍ ወዳለ ደረጃ መሸጋገርን አስመልከቶ የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ

የአማራ ህዝባዊ ግንባር  አስቸኳይ መግለጫ የአማራ ህዝብ ትግል ከፍ ወዳለ ደረጃ መሸጋገርን አስመልከቶ የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ የአማራ ህዝብ በደምና...

ያማራ የሕልውና ትግል መሪወች ሆይ፣ ከወያኔ ትሮይ ፈረስ ተጠንቀቁ (መስፍን አረጋ) 

ያማራ የሕልውና ትግል መሪወች ሆይ፣ ከወያኔ ትሮይ ፈረስ ተጠንቀቁ “ላማራ ሕዝብ ከኔ በላይ የታገለ የለም!” (የድል አጠቢያ አርበኛ) አታላይ ማታለል ነውና...

የዩቲዩብ አፈና፤ ያማራ ሕዝብ አሸናፊነት ብሥራት

የዩቲዩብ አፈና፤ ያማራ ሕዝብ አሸናፊነት ብሥራት መስፍን አረጋ  “በመጀመርያ ይንቁሃል፣ ቀጥለው ይዘልፉሃል፣ ከዚያም ይፋለሙሃል፣ በመጨረሻም ትረታቸዋለህ::”  “First...

እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ ኦሮሙማ ከአሁን በኋላ አንድ ዓመት ሥልጣን ላይ ከቆዬ …. (ይነጋል በላቸው)

እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ ኦሮሙማ ከአሁን በኋላ አንድ ዓመት ሥልጣን ላይ ከቆዬ …. ይነጋል በላቸው ወቅቱ የተግባር እንጂ የንግግር አለመሆኑ ይገባኛል፡፡...