>
5:21 pm - Monday July 21, 4606

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

በፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ስም ፋውንዴሽን ተመሰረተ...!!!! (ሃሚድ አወል)

በፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ስም ፋውንዴሽን ተመሰረተ…!!!! ሃሚድ አወል በፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ስም ፋውንዴሽን መቋቋሙ ዛሬ ይፋ ተደረገ።...

"ምኗ ላይ ተቀምጣ በሽንቷ ሰፌድ ትሰፋላች":-አዲሱ የአቢይ ካቢኔ አሰያዬም (ሸንቁጥ አየለ)

“ምኗ ላይ ተቀምጣ በሽንቷ ሰፌድ ትሰፋላች”:-አዲሱ የአቢይ ካቢኔ አሰያዬም ሸንቁጥ አየለ ችግሩ ያለዉ የጎሳ ፖለቲካ ርዕዮተ ፍልስፍናዉ ላይ ነዉ::ኢትዮጵያዉያንን...

አስቸኳይ ጋዜጣዊ መግለጫ:-    በየደረጃው ያሉ የመንግስት ኃላፊዎች የሚወስዷቸው እርምጃዎች በሕግ አግባብ ሊፈተሹ ይገባል! 

አስቸኳይ ጋዜጣዊ መግለጫ    በየደረጃው ያሉ የመንግስት ኃላፊዎች የሚወስዷቸው እርምጃዎች በሕግ አግባብ ሊፈተሹ ይገባል!    መስከረም 27 ቀን 2014 ዓ.ም መግቢያ የኢትዮጵያ...

ጋዜጠኛ እና ደራሲ በዓሉ ግርማ (1930-1976)  የ'82ኛ' ዓመት የልደት በዓል (ጌቱ አዲሱ)

ጋዜጠኛ እና ደራሲ በዓሉ ግርማ (1930-1976)  የ’82ኛ’ ዓመት የልደት በዓል ጌቱ አዲሱ በዓሉ ግርማ የተወለደው በቀድሞ አጠራሩ በኢሊባቦር ክፍለ ሀገር...

በቃ ይበቃሃል ከዚህ ውጣ ብሎ አሰናበተኝ (አቶ ታዲዮስ ታንቱ)

በቃ ይበቃሃል ከዚህ ውጣ ብሎ አሰናበተኝ “ አቶ ታዲዮስ ታንቱ      ላለፉት ጥቂት ለማይባሉ ወራት ከሕግ አግባብ ውጪ በእስር ላይ የቆዩት አረጋዊውና...

ስለ ብሔራዊ መታወቂያ (ከይኄይስ እውነቱ)

ስለ ብሔራዊ መታወቂያ ከይኄይስ እውነቱ የወሳኝ ኵነት ምዝገባና ብሔራዊ መታወቂያ ዓዋጅ ቊጥር 760/2004 (እንደተሻሻለ) ከወጣ ዘጠኝ ዓመታትን አስቈጥሯል፡፡...

"አዲስ መንግስት፤ ወይስ ሣልስ ዕዳ...???" (ባልደራስ)

“አዲስ መንግስት፤ ወይስ ሣልስ ዕዳ…???” ባልደራስ “የአዲስ አበባ ልጆች በሙሉ የሸሌ ልጆች ናቸው፤እናታቸውን ጠርተው አባታቸውን አይደግሙም።።ኢትዮጵያ...

በ7ኛው ንጉስ በበዓለ ሲመቱ ላይ  እርኩስ ጋብቻውን በቅዱስ ፍቺ ደምድሟል (ዶ/ር ለማ)

በ7ኛው ንጉስ በበዓለ ሲመቱ ላይ  እርኩስ ጋብቻውን በቅዱስ ፍቺ ደምድሟል ዶ/ር ለማ የሰባተኛው ንጉስ እና የ30 አመቱ አምባገነን ኢሳያስ እርኩስ ጋብቻቸው...