>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

በአፈሳ የታሰሩ የእነ እስክንድር ችሎት ታዳሚዎች ሁሉም  በ1 ሺህ ብር ዋስ ከእስር ተለቀዋል ።

ለባለፉት አምስት ቀና በአፈሳ የታሰሩ የእነ እስክንድር ችሎት ታዳሚዎች ሁሉም  በ1 ሺህ ብር ዋስ ከእስር ተለቀዋል ። ድል ለዲሞክራሲ !!! ባልደራስ

የተደበደብኩበት እውነተኛ ምክንያት! (እስክንድር ነጋ የህሊና እስረኛ - ከቅሊንጦ)

የተደበደብኩበት እውነተኛ ምክንያት! ስክንድር ነጋ  የህሊና እስረኛ እከቅሊንጦ ለሰሚው ግራ እንደሚገባ እረዳለሁ። በእኔ ዕድሜ ተደብዳቢም ሆነ ደብዳቢ...

የኦሮሚያ ክልል መንግስት ከወሎ የተፈናቀሉትን   ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ እግዶ እየመለሰ ነው!  (ጎበዜ ሲሳይ) 

የኦሮሚያ ክልል መንግስት ከወሎ የተፈናቀሉትን   ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ እግዶ እየመለሰ ነው!  ጎበዜ ሲሳይ  *… የኦሮሚያ ክልል መንግስት...

«የጅብ ምርጫ ውስጥ ገብተን በጦርነት ውስጥ እየዳከርን ነው.....!!!» (መአዛ መሀመድ)

«የጅብ ምርጫ ውስጥ ገብተን በጦርነት ውስጥ እየዳከርን ነው…..!!!» መአዛ መሀመድ ጠሚ አብይ  አህመድ ምርጫ ባደረገ ማግስት የጦርነቱን ሜዳ ወደ አማራ...

የአሜሪካ ባለስልጣናትና የህወሃት ጋብቻ ፍፃሜበ H.Res.445 አዋጅ (እስሌማን ዓባይ)

የአሜሪካ ባለስልጣናትና የህወሃት ጋብቻ ፍፃሜ              በ H.Res.445 አዋጅ እስሌማን ዓባይ  በአሜሪካ ህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ በኢትዮጵያ...

እስክንድር እና ምስክሩ........በችሎቱ ፊት...?!? (ሰለሞን አላምኔ)

እስክንድር እና ምስክሩ……..በችሎቱ ፊት…?!? ሰለሞን አላምኔ … የመጀመሪያው የዐቃቤ ሕግ ምስክር የሆነው ባለ ስመ ብዙው (አቶ ፈንታሁን፣ ይባስ፣...

የሞራል ግዴታችንን እንወጣ !....ነገ ሰኞ ጥቅምት 15 ቀን 2014 ጠዋት 3 ሰዓት ልደታ ከፍተኛ ፍ/ቤት እንገናኝ ! (ባልደራስ)

ነገ ሰኞ ጥቅምት 15 ቀን 2014 ጠዋት 3 ሰዓት ልደታ ከፍተኛ ፍ/ቤት እንገናኝ !  እስክንድር  ነጋ በኢትዮጵያ  ዘላቂ ሰላም ዲሞክራሲና ፍትህ እንዲሰፍን ለዓመታት...

የኢትዮጵያ ማኅጸን ያፈራውን ዳግማዊ ካሊጉላ የምትከተሉ ወዮላችሁ! (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)

የኢትዮጵያ ማኅጸን ያፈራውን ዳግማዊ ካሊጉላ የምትከተሉ ወዮላችሁ! ዳግማዊ ጉዱ ካሣ በቁማቸው ከሞቱ ወገኖቼ መካከል አንድም ሰው ቢሆን ወደኅሊናው እንዲመለስ...