>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ኢትዮጵያ ሸብረክ ትል እንደሁ እንጂ አትንበረከክም!!!  [መስፍን ማሞ ተሰማ]

ኢትዮጵያ ሸብረክ ትል እንደሁ እንጂ አትንበረከክም!!! መስፍን ማሞ ተሰማ የናዚስት ትህነግ አቅምና የጤዛ ድሎች መሰረት ያለው ትግራይ ውስጥ ሳይሆን...

የትግራይ ተወላጆችን መኮድኮድ ወይስ ዐብይ አሕመድን ማስወገድ? (መስፍን አረጋ )

የትግራይ ተወላጆችን መኮድኮድ ወይስ ዐብይ አሕመድን ማስወገድ? የኢሳቱ (ESAT) አቶ መሳይ መኮንን አሜሪቃኖች በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ጃፓን-አሜሪቃኖችን...

ኢትዮጵያ የተጋረጠባትን የሽብርና የኅልውና አደጋ ለመቋቋም የወዳጅ አገር እገዛ መጠየቅ ግድ ይላታል.... !!!  (አቻምየለህ ታምሩ)

ኢትዮጵያ የተጋረጠባትን የሽብርና የኅልውና አደጋ ለመቋቋም የወዳጅ አገር እገዛ መጠየቅ ግድ ይላታል…. !!!  አቻምየለህ ታምሩ የሞዛምቢክ መንግሥት...

ያጤ ቴዎድሮስ የሩቅ ፍቅረኛ? ወይስ አጥፊ ባላንጣ....??? (አሳፍ ሀይሉ)

ያጤ ቴዎድሮስ የሩቅ ፍቅረኛ? ወይስ አጥፊ ባላንጣ….??? አሳፍ ሀይሉ ያገሬ ታላቅ ንጉሥ አጤ ቴዎድሮስ ከዚህች ሐውልቷ በጀርባዬ ከቆመላት ወይዘሮ ጋር...

"ከኦሮሞ ነጻነት ጦር ጋር በአካል ተገናኝተን ግምባር ፈጥረናል...!!!" ሕወሓት) ቃል አቃባይ (ጌታቸው ረዳ ) D.W

“ከኦሮሞ ነጻነት ጦር ጋር በአካል ተገናኝተን ግምባር ፈጥረናል…!!!” ሕወሓት) ቃል አቃባይ ጌታቸው ረዳ  D.W የትግራይ ኃይሎች መንግሥት ኦነገ...

ኦነግ ለህዉሃት ያለዉ ናፍቆት ፤  ህዉሃት ስለ ኦሮሞ ህዝብ ያለዉ የተዛባ አመለካከት...?!? ( ሸንቁጥ አየለ)

ኦነግ ለህዉሃት ያለዉ ናፍቆት ፤  ህዉሃት ስለ ኦሮሞ ህዝብ ያለዉ የተዛባ አመለካከት…?!? ———— ሸንቁጥ አየለ *…. ኦነጋዉያን  በምን...

‹‹ሕወሓት ገፋ ሲባል አንድም ሰው አልደወለልኝም...!!!››  ጠ/ሚ/ር ዐቢይ

‹‹ሕወሓት ገፋ ሲባል አንድም ሰው አልደወለልኝም…!!!›› ጠ/ሚ/ር ዐቢይ *…. ጥቅምት 22/2014 (ዋልታ) ባለፈው 15 ቀን አሸባሪው ሕወሓት ልጠቃ ነው ሲል...

ከፍተኛ ዋጋ እየከፈሉ ካሉት ከእነ እስክንድር ነጋ ጎን በመቆም የሞራል ግዴታችንን እንወጣ! (ባልደራስ)

ለሃገርና ሕዝብ ተቆርቋሪ ሰላማዊ  ታጋዮች ከእነ እስክንድር ነጋ ጐን በመቆም የሞራል ግዴታችንን እንወጣ !!ነገ ጥቅምት 23 /2014 ዓ.ም ከጧቱ  3:00 ሰዓት ልደታ ከፍተኛው...