>

ከፍተኛ ዋጋ እየከፈሉ ካሉት ከእነ እስክንድር ነጋ ጎን በመቆም የሞራል ግዴታችንን እንወጣ! (ባልደራስ)

ለሃገርና ሕዝብ ተቆርቋሪ ሰላማዊ  ታጋዮች ከእነ እስክንድር ነጋ ጐን በመቆም የሞራል ግዴታችንን እንወጣ !!ነገ ጥቅምት 23 /2014 ዓ.ም ከጧቱ  3:00 ሰዓት ልደታ ከፍተኛው ፍ/ቤት እንገናኝ። .
የመገናኛ ብዙሃን የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የጸረ ሽብር እና ሕገ መንግሥታዊ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ላይ በመገኘት ክርክሩን እንድትዘግቡ ጥሪ እናቀርባለን ።
ድል ለዲሞክራሲ !!!
Filed in: Amharic