>

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

ችግራችን መዋቅራዊ ነው ስንል በምክንያት ነው...!!! (ጎዳና ያእቆብ)

ችግራችን መዋቅራዊ ነው ስንል በምክንያት ነው…!!! ጎዳና ያእቆብ *…. ባለቤትና መጤ/ሰፋሪ የሚል ስርአት ውስጥ እኩልነት የማይታሰብ ነው:: አድሎአዊነት...

ዳውድ ኢብሳን በጨረፍታ...!!! (ጸሐፊ: ተስፋዬ ገብረአብ)

ዳውድ ኢብሳን በጨረፍታ…!!! —- ጸሐፊ: ተስፋዬ ገብረአብ ዳውድ ኢብሳ ትውልዱ ሆሮ ጉዱሩ ነው። እንደ መለስ ዜናዊ የዊንጌት ተማሪ ነበር፡፡መለስን...

ጀግና ማለት ለእኔ....?!? (አሳፍ ሀይሉ)

ጀግና ማለት ለእኔ….?!? አሳፍ ሀይሉ *….  ሰው ነኝ፣ መናገር በተፈጥሮ በፈጣሪ የተቸረኝ ስጦታ ነው፣ ማሰብ ከፈጣሪ ሰው ተደርጌ ስፈጠር የተቀበልኩት...

አበበ ገላው፤ ስለ ዜግነት ፖለቲካ ፍንጭ የሌለው የዜግነት ፖለቲካ አቀንቃኝ (መስፍን አረጋ)

አበበ ገላው፤ ስለ ዜግነት ፖለቲካ ፍንጭ የሌለው የዜግነት ፖለቲካ አቀንቃኝ መስፍን አረጋ አቶ አበበ ገላው፣ ከባልደረባህ ከደረጀ ሐብተወልድ ጋር ባደረከው...

በምስራቅ ወለጋ እየተባባሰ የመጣው ግድያ እና መፈናቀል  አሳስቦናል....!!! (ኢሰመኮ) 

በምስራቅ ወለጋ እየተባባሰ የመጣው ግድያ እና መፈናቀል  አሳስቦናል….!!! ኢሰመኮ  የፌዴራልና የክልሉ መንግስት የፀጥታ ኃይሎች በኪራሙ ወረዳ ላለው...

ብልፅግና ወይም ሞት ብለን   ከተደፋን ቢረግጡን ስለም ይከፋናል?!  (ጎዳና ያእቆብ)

ብልፅግና ወይም ሞት ብለን   ከተደፋን ቢረግጡን ስለም ይከፋናል?!  ጎዳና ያእቆብ የመንግስት አይነት (form of government) ለማወቅ ማነው የሚመራው የሚለው...

የት እንሂድ? ለማንስ አቤት እንበል? (ሰለሞን አላምኔ)

የት እንሂድ? ለማንስ አቤት እንበል? ሰለሞን አላምኔ *…. የጋዜጠኛ ጌጥዬ ያለው መፈታት ጉዳይ  የከፍተኛው ፍርድ ቤቱን ችሎት በመዳፈር  ክስ ለ4 ወር...

የሰሜን ወሎ ጉዳይ: (ወንድወሰን ተክሉ)

የሰሜን ወሎ ጉዳይ አገኘሁ ተሻገር የአማራ ልዩ ኋይል ከኮረም ለቅቆ እንዲወጣ ሶስት ግዜ አዟል-ለምን??   ወንድወሰን ተክሉ ፨ የዐማራ ልዩ ሀይል ከኮረም...