>
5:22 pm - Saturday July 21, 0536

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

የመንግሥታዊ መዋቅር ሽፋን የተሰጠው ኦነግ በምሥራቅ ወለጋ የፈጸመውን የዘር ማጥፋት በጥብቅ እናወግዛለን!!! (ባልደራስ )

የመንግሥታዊ መዋቅር ሽፋን የተሰጠው ኦነግ በምሥራቅ ወለጋ የፈጸመውን የዘር ማጥፋት በጥብቅ እናወግዛለን!!! ባልደራስ ለእውነተኛ ዴምክራሲ ፓርቲ በምስራቅ...

የንግስተ ነገስታት ዘውዲቱ ምኒልክን ከታሪክ መድረክ አፈና ተገቢ አይደለም (አበበ ሀረገወይን)

የንግስተ ነገስታት ዘውዲቱ ምኒልክን ከታሪክ መድረክ አፈና ተገቢ አይደለም አበበ ሀረገወይን የኢትዮጵያ ዘመናዊ ታሪክ ሲጻፍ የንግሥት ዘውዲቱ ለ13...

የአፍሪካ አንድነት ድርጅት አዳራሽ ግንባታ እና ለእመቤታችን፣ ለቅድስት ድንግል ማርያም የቀረበ ተማሕጽኖ!! (በዲ/ን ተረፈ ወርቁ) ተማሕጽኖ!!

የአፍሪካ አንድነት ድርጅት አዳራሽ ግንባታ እና ለእመቤታችን፣ ለቅድስት ድንግል ማርያም የቀረበ ተማሕጽኖ!!  (በወቅቱ የሥራና መገናኛ ሚ/ር የነበሩት፣...

የሰሜኑን አገራችን ሁኔታ...!!! (ግርማ ካሳ)

የሰሜኑን አገራችን ሁኔታ…!!! ግርማ ካሳ ወያኔዎች ሳይታሰብ ነው ወረራ የፈጸሙት። “ወያኔ ዱቂት ሆናለች ፣ ከዚህ በኋላ ስጋት አትሆንም” ተብሎ...

የጀነራል አሳምነው ፅጌ ደም ከንቱ አልቀረም! (አቻምየለህ ታምሩ)

የጀነራል አሳምነው ፅጌ ደም ከንቱ አልቀረም! (አቻምየለህ ታምሩ) ጀግኖች  የስማዳ  ወጣቶች የአሳምነውን ደም መልሰዋል፤   መኳንት ገ/ህይወት ለህውሀት...

ወለጋ ለአማራው ማህበረሰብ የደም መሬት ሆናለች....!!! (ጌትነት ዮሴፍ)

ወለጋ ለአማራው ማህበረሰብ የደም መሬት ሆናለች….!!! ጌትነት ዮሴፍ * ምስራቅ ወለጋ አማራው ላይ ዛሬም የዘር ፍጅት እየተፈፀመ ነው!!  ከወንበዴዋ...

ቀይ ባህርን ለመቆጣጠር የኢትዮጵያን ደጋማው ክፍል መቆጣጠር የቅኝ ግዛት ዘመኑ ስትራቴጂ !! አሁንስ ? (ስላባት ማናዬ)

ቀይ ባህርን ለመቆጣጠር የኢትዮጵያን ደጋማው ክፍል መቆጣጠር የቅኝ ግዛት ዘመኑ ስትራቴጂ !! አሁንስ ? ስላባት ማናዬ የቀይ ባህርን አካባቢ ግዛቱ ለማድረግ...

የሶማሊያ የርስበርስ ጦርነት በአለም አቀፍ ጸጥታና በሰው ልጅ ላይ ያስከተለው ታሪካዊ ዳፋ  ( ደረጀ መላኩ - የሰብዓዊ መብት ተሟጋች)

የሶማሊያ የርስበርስ ጦርነት በአለም አቀፍ ጸጥታና በሰው ልጅ ላይ ያስከተለው ታሪካዊ ዳፋ  ክፍል ሁለት ደረጀ መላኩ ( የሰብዓዊ መብት ተሟጋች) እንደ...