>
5:22 pm - Tuesday July 21, 3896

Archive: Amharic Subscribe to Amharic

"አማራ ክልል" እና "አፋር ክልል" እንጂ ትግራይ ክልል ውስጥ አንድም ጦርነት የለም!  (አቻምየለህ ታምሩ)

“አማራ ክልል” እና “አፋር ክልል” እንጂ ትግራይ ክልል ውስጥ አንድም ጦርነት የለም!  አቻምየለህ ታምሩ *…. BBC News Amharic, VOA Amharic, DW Amharic, ...

ጋዜጠኛ ጌጥዬ ያለው ታሰረ !  ባልደራስ

ጋዜጠኛ ጌጥዬ ያለው ታሰረ !  የምስክር አሰማም ሂደት ለጥቅምት ተቀጠረ !  ባልደራስ *..  በጋዜጠኞች ላይ የሚደረገው አፈና ከግዜ ወደግዜ ከእለት ወደ...

የዶክተር አብይ የቱርክ ጉዞን በተመከለተ የውጭ ሚዲያዎች የሰጡት አስተያየት (ሱሌማን አብደላ)

የዶክተር አብይን የቱርክ ጉዞ በተመከለተ የውጭ ሚዲያዎች የሰጡት አስተያየት  ሱሌማን አብደላ . ቱርክያ በአረብኛ’ የጠቅላዩ ጉዞ የሚጠበቅ ነበር።...

"የሱዳን መንግስት ጠ/ሚር አብይ ከሰጠው መሬት ለቆ አይወጣም!" (የሱዳን መሪ አብደላ ሀምዶክ)

“የሱዳን መንግስት ጠ/ሚር አብይ ከሰጠው መሬት ለቆ አይወጣም!” የሱዳን መሪ አብደላ ሀምዶክ የሱዳን መሪዎች ከኢትዮጵያ የወሰዷቸው ቦታዎችን...

‹‹መቀሌን የለቀቅነው የቡድኑ ስትራቴጂው ስልት ስለሆነ ነው›› -ጌታቸው ረዳ

‹‹መቀሌን የለቀቅነው የቡድኑ ስትራቴጂው ስልት ስለሆነ ነው›› –ጌታቸው ረዳ   እየሩስ አበራ  የሰሞኑን የአማጺው ቡድን አፈቀላጤ የጌታቸው...

በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ከ60 በላይ ሰዎች በኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች  ተገደሉ...!!! (ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ)

በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ከ60 በላይ ሰዎች በኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች  ተገደሉ…!!! ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ኪራሙ ወረዳ...

አማራ የተሰጠውን ዕድል እንደማያበላሽ ተስፋ አደርጋለሁ!! ( አምባቸው ዓለሙ (ከደሴ))

አማራ የተሰጠውን ዕድል እንደማያበላሽ ተስፋ አደርጋለሁ!! አምባቸው ዓለሙ (ከደሴ) (13.12.13) ዕድሜ ለአማራ ጠላቶች አማራ በደሙና በአጥንቱ እንዲሁም ለዘመናት...

አቢይ ሕውሐት እና ኦነግ (ከሲናጋ አበበ)

አቢይ ሕውሐት እና ኦነግ ከሲናጋ አበበ     በትግራይ በተከሰተው አገር የመበተን ሴራ የትግራይ ሕዝብ በተረጋጋ መንፈስ ኑሮውን እንዲያሸንፍ በማሰብ ...