Archive: Amharic Subscribe to Amharic

አዲስ አበባን እንደ ቅርጫት,...!!! ( ኤርምያስ ለገሰ)
አዲስ አበባን እንደ ቅርጫት,…!!!
ኤርምያስ ለገሰ
አሁን አዲስ አበባ የሁሉም ፖርቲዎች ማዕከላዊ የትግል አቅጣጫ እየሆነች መጥታለች።
ሁለት ቅርጫት...

ፖለቲካዊ ሃይማኖት/ዋቄፈታ እና ኢሬቻ...!!! (መምህር ብርሃኑ አድማስ)
ፖለቲካዊ ሃይማኖት/ዋቄፈታ እና ኢሬቻ…!!!
መምህር ብርሃኑ አድማስ
* ዛሬ በኢትዮጵያም ያለው ልክ የአክአብን ዘመን ይመስላል። የመስቀል በዐልን...

ፕሮፌሰርን በሓሳቦቻቸው እናስባቸው ! (ቤላ ዳንኤል)
ፕሮፌሰርን በሓሳቦቻቸው እናስባቸው !
ቤላ ዳንኤል
* “ያስፈራል፤ ግን ኢትዮጵያ አትፈርስም !”
(ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም | 2004 )
* ” ……...

"••ጣናነሽን"እንቦጭ ይነቃት...??? (ተመስገን ባዲሶ)
“••ጣናነሽን እንቦጭ ይነቃት…???>
ተመስገን ባዲሶ
* ለ40 አመታት ያልተበገረችው ጣና-ነሽ ጀልባ እንዲህ የማርያም-መንገድ እስክትጠይቅ በእንቦጭ...

ጥላሁን ገሠሠ የምእት አመቱ ታላቅ የሙዚቃ ሰው ሥራዎችህ በኢትዮጵያውያን እዝነ ልቦና ውስጥ ሲነቀለቀሉ ይኖራሉ (ደረጀ መላኩ) (
ጥላሁን ገሠሠ የምእት አመቱ ታላቅ የሙዚቃ ሰው ሥራዎችህ በኢትዮጵያውያን እዝነ ልቦና ውስጥ ሲነቀለቀሉ ይኖራሉ
ደረጀ መላኩ ( የሰብአዊ መብት ተሟጋች...

በሬ ያላሰውን ሳይሆን ያኮላሸውን ይወዳል...!!!' (ታዬ ቦጋለ አረጋ)
በሬ ያላሰውን ሳይሆን ያኮላሸውን ይወዳል…!!!’
ታዬ ቦጋለ አረጋ
…ከሌለ ምን ያስበረግጋቸዋል?
እዚህ ሀገር ያለው የአእምሮ እድገት መቀንጨር...

"...ፈጣሪ ጥቁር ነው ስንል ...ምስጢር ነው፤ ከሰው አእምሮ በላይ ነው የሚለውን ለማሳየት ነው ...!!!'' (የዋቄፈና እምነት ተከታዮች)
“…ፈጣሪ ጥቁር ነው ስንል …ምስጢር ነው፤ ከሰው አእምሮ በላይ ነው የሚለውን ለማሳየት ነው …!!!”
የዋቄፈና እምነት ተከታዮች
ዋቄፈና...

"ማንነታችንን ያስታወሱን ፕሮፌሰር መስፍን ነበሩ...!!!" (አሳዬ ደርቤ)
“ማንነታችንን ያስታወሱን ፕሮፌሰር መስፍን ነበሩ…!!!”
አሳዬ ደርቤ
* “… ግን ደግሞ የኔ ንግግር (‹‹አማራ የለም››) ያልተጠበቀ ውጤት...