Archive: Amharic Subscribe to Amharic

"የቶሎሳ_ነገር!!!" (ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን)
“የቶሎሳ—ነገር!!!”
ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን
የኦሮሞ ብሔራዊ ኮንግረስ ሊቀመንበር አቶ ቶሎሳ ተስፋዬ፣ በመቀሌው የፌዴራሊስቶች ስብሰባ ላይ “እኛ...

“በገዛ ሀገር ስደት” (ዘመድኩን በቀለ)
የመቱ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የዛሬ ውሎና አዳር
ዘመድኩን በቀለ
“ በገዛ ሀገር ስደት ”
• ደወዬ ያነጋገርኳቸው የመረጃ ምንጮቼ የነገሩኝን እንደወረደ...

የቱርክ ወታደራዊ ካምፕ በአዲስ አበባ? (ደረጀ ደስታ)
የቱርክ ወታደራዊ ካምፕ በአዲስ አበባ?
ደረጀ ደስታ
የመካከለኛው ምስራቅና ሰሜን አፍሪካ የፍትህና ልማት ድርጅትን ሪፖርት በመጥቀስ፣ ኢትዮጵያና...

"አዲስ አበባ የማናት' ጥያቄ የማይረባ ጥያቄ አይደለም!!! (ኤርሚያስ ለገሰ)
“አዲስ አበባ የማናት‘ ጥያቄ የማይረባ ጥያቄ አይደለም!!!
ኤርሚያስ ለገሰ
አዲስ አበባ የማናት የሚለው ጥያቄ የምንጠይቀው ያሻግሩናል የተባሉት...

የህወሓት የመቀሌ ስብሰባ ቅሌት!!! ብሩክ አበጋዝ
የህወሓት የመቀሌ ስብሰባ ቅሌት!!!
ብሩክ አበጋዝ
* የአገው ማኅበረሰብ ተወካይ አልላከም “አበሉን ክፈሉና መልሱት”
* ባለው መረጃ ኦብነግ፣ ኦነግ፣...

የተዛባ አመለካከት (ከይኄይስ እውነቱ)
የተዛባ አመለካከት
ከይኄይስ እውነቱ
የዚህ አስተያየት አቅራቢ በራሱ የግል ምክንያት የ‹ፈስ ቡክ› ተጠቃሚ አይደለም፡፡ ጠቀሜታውን በመካድ ሳይሆን...

በሁለት ጦር እየተወጋ ያለው አብይ...!!! (መስከረም አበራ)
በሁለት ጦር እየተወጋ ያለው አብይ…!!!
መስከረም አበራ
አንድ ቀን ከአንድ ወዳጄ ጋር በስልክ እናወራለን፡፡ ጥሩ ግንዛቤ ያለው ሰው ነው፡፡ ከሃገር...