“በዩናይትድ ስቴትስ እስካሁን 100 ትውልደ – ኢትዮጵያውያን በኮሮናቫይረስ ሕይወታቸው አልፏል!!!” (አምባሳደር ፍፁም አረጋ –  ለቪ.ኦ.ኤ)

“በዩናይትድ ስቴትስ እስካሁን 100 ትውልደ – ኢትዮጵያውያን በኮሮናቫይረስ ሕይወታቸው አልፏል!!!” 

አምባሳደር ፍፁም አረጋ –  ለቪ.ኦ.ኤ
በአሜሪካ የሚገኙ ብዙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ – ኢትዮጵያ በሆስፒታል፣ በአረጋዊያን መንከባከቢያ እና በማይዘጉ አገልግሎት መስጫ ቦታዎች ስለሚሠሩ በቀጥታ ተጎጂ መሆናቸውን ገልፀው፤ እስካሁን በጣም በተቀናጀ ሁኔታ ይፋዊ ቁጥር ባይገኝም ከእድር፣ ከኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አገልግሎት እና ከመሳሰሉት ቦታዎች በተሰባሰበ መረጃ መሰረት 100 ትውልደ – ኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ ሕይወታቸው ማለፉን ተናግረዋል። (ሙሉ ቃለምልልሱን ያዳምጡ)

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.