በታሪክ ፍርድ እንሂድ ከተባለ ያለማንም ተጋሪ ፣ ያለማንም ጠያቂ አዲስ አበባ የአማራ ነች! – በፖለቲካ እስቤ ፣ ካየነው አዲስ አበባ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ነች ፤…!!! (አቶ ታድዮስ ታንቱ)

ለውጥ አለ ከተባለ የቀድሞዎቹ በመሰሪነት ውስጥ ውስጡን ያደርጉትን የአሁነኞቹ ተረኞች በግልጽ ማድረጋቸው ነው…!!!
አቶ ታድዮስ ታንቱ

* በታሪክ ፍርድ እንሂድ ከተባለ ያለማንም ተጋሪ ፣ ያለማንም ጠያቂ አዲስ አበባ የአማራ ነች!
* በፖለቲካ እስቤ ፣ አለማችን ከደረሰችበት የእድገት ደረጃ ካየነው አዲስ አበባ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ነች ፤ ከዛ አልፎ ትርፍ ” የኔ ነች ውጣ ….”  የሚል ከመጣ እንደ አመጣጡ ለመመለስ የስነ ልቦና ዝግጅት ያስፈልጋል
*  ዛሬ ላይ የተረፈችንን እንጎቻ የምታህል አገር
  ” ከዚህ መልስ የኔ ነው ዉጣ … እኛ እኑርበት አንተ ከዚህ ጥፋ …!” የሚል ከመጣ ” .አንተ ራስህ ጥፋ አንተ ከእኛ በኋላን ይችን አገር የረገጥክ ነህ ተስማምተህ መኖር ካልቻልክ ወደ መጣህበት ሂድ…  ለቀህ ውጣ…!”  ሊባል ይገባል። https://youtu.be/tgcZlKVQX5o

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.