ኦህዴድ ምስጢራዊ ኦፕሬሽን ልሰራ ነውና ድልም ብቀዳጅ አታውሩብኝ አለ…!!! (ቬሮኒካ መላኩ) January 29, 2022 ኦህዴድ ምስጢራዊ ኦፕሬሽን ልሰራ ነውና ድልም ብቀዳጅ አታውሩብኝ አለ…!!! ቬሮኒካ መላኩ በግድምድሜው የሚድያ አፈና መሆኑ ነው…!! በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በአሼባሪው ሼኔ ቁጥጥር ስር የሚገኙ ቦታዎችን ለህዝብ ይፋ ባልሆነ መንገድ በውስጥ ኦፕሬሽን ለማስለቀቅ ታቅዶ እየተሰራ ስለሆነ እነዚህን ቦታዎች መንግስት ቢያስለቅቅ እንኳን ቦታዎቹ ተለቀቁ ብሎ ዘገባ መስራት ቀድሞ የአሼባሪ ሼኔ ቡድን ተቆጣጥሮት እንደነበር እውቅና እንደመስጠት ይቆጠራል።