>

ኦህዴድ ምስጢራዊ ኦፕሬሽን ልሰራ ነውና ድልም ብቀዳጅ አታውሩብኝ  አለ...!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

ኦህዴድ ምስጢራዊ ኦፕሬሽን ልሰራ ነውና ድልም ብቀዳጅ አታውሩብኝ  አለ…!!!
ቬሮኒካ መላኩ
በግድምድሜው የሚድያ አፈና መሆኑ ነው…!!
በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በአሼባሪው ሼኔ ቁጥጥር ስር የሚገኙ ቦታዎችን ለህዝብ ይፋ ባልሆነ መንገድ በውስጥ ኦፕሬሽን ለማስለቀቅ  ታቅዶ እየተሰራ ስለሆነ እነዚህን ቦታዎች መንግስት ቢያስለቅቅ እንኳን ቦታዎቹ ተለቀቁ ብሎ ዘገባ መስራት ቀድሞ የአሼባሪ ሼኔ ቡድን ተቆጣጥሮት እንደነበር እውቅና እንደመስጠት ይቆጠራል።
Filed in: Amharic