ጋዜጠኛ ታምራት ነገራን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ፍቱት!!! February 5, 2022 ጋዜጠኛ ታምራት ነገራን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ፍቱት!!! የ ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ‘ወንጀል’ ኢትዮጵያ ሃገሩን ከምሩና ከልቡ መውደዱ ነው። በዚያ ላይ ምርጥ፣ ደፋርና ሃቀኛ ጋዜጠኛ ነው። ስለዚህም ጋዜጠኛ ታምራት ነገራን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ፍቱት!!! ኢትዮ ሪፈረንስ