“ህገ መንግስቱ በአስቸኳይ መታገድ አለበት…!!!” እስክንድር ነጋ February 26, 2022 “ህገ መንግስቱ በአስቸኳይ መታገድ አለበት…!!!”እስክንድር ነጋ በጌጥዬ ያለው “አብይ ጸረ ዴሞክራሲ ነው…!!!” ከታላቁ መሪያችን ጋር በአገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮች አውግተናል። በህዝብ ተወካዮች በሞላው ፓርላማ ጠ/ሚንስትሩ ተገኝተው የዘላበዱትን ፣ ስለ ከሸፈው የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮች እና ስለ ዘር ማጥፋቱ አንስተናል፤ በሌሎች አገራዊ አጀንዳዎች በስፋት ተወያይተናል…https://youtu.be/v8Cu3x0kaLo