ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ዑመር እንድሪስን ብልጽግና ከስልጣን አውርዷቸዋል። May 26, 2022 ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ዑመር እንድሪስን ብልጽግና ከስልጣን አውርዷቸዋል። ሰበር ዜና የኢትዮጲያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ዛሬ ሸራተን ሆቴል ባደረገው ስብሰባ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ዑመር እንድሪስን ከስልጣን አውርዷቸዋል። ምክንያቱ የአማራ ተወላጅ መሆናቸው እና ለፅንፈኞች ምቹ ባለመሆናቸው ከስልጣናቸው ተነስተዋል ። ምንጭ: Justice for Amhara