>

ጥቆማ ለጄኔራል ሰዓረና ለጀነራል አደም... (ሃብታሙ አያሌው)

ኢታማዦር ሹም ጀነራል ሰዓረ  መኮንን
እና  የደህንነት ኃላፊው ጀነራል አደምን 
አመስግነን   ይሄን ብንጠቁምስ …
ሀብታሙ አያሌው
 ቀጥሎ የተዘረዘሩት ላይ ትኩረት ቢደረግ
1) አቶ ገብረ ዮሀንስ ተክሉ የኢምግሬሽን ዋና ዳይሬክተር
     በብዙ ወንጀሎች የተጨማለቀ እና በደህንነት መስሪያ
     ቤቱ ውሰጥ በተለያዩ ኃላፊነቶች ሲሰራ የነበረ።
.
2) አቶ ቴዎድሮስ ቦጋለ  በእነ አሳምነው ጽጌ የመፈንቅለ
     መንግስት ሙከራ አባል ሆኖ መጨረሻ ላይ ጠቅላላ
     ቡድኑን አሳልፎ ሰጥቶ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ
     የኢምግሬሽን ምክትል ዳይሬክተር የነበረ።
 .
3) አቶ ሳሙዔል ታደሰ ከሃይማኖት ግጭቶች ጋር በተያያዘ
     በኃላፊነት ሥራ የሚሰራ። እርስበእርስ  ሃይማኖቶችን
     የሚያጋጩ ኦፕሬሽኖችን የሚመራ እና በርካታ ወንጀሎች
     ላይ የተሳተፈ።
4) ኮማንደር ተክላይ መብራህቶም  የማዕከላዊ ሃላፊ ሆኖ
     በሰው ልጅ ነፍስ ሲጫወት የነበረ።
5) ኮማንደር እረታ ማዕከላዊ  በተባለው የሰቆቃ ቤት ኃላፊ
     ሆኖ  ያንን ሁሉ ግፍ ያስፈፀመ።
6) ፀጋዬ ወይም ፅጋቡ፣ ምህረት፣ ምንላርግልህ፣ ወ/ት ፅጌ
     ፣ ደስታ፣ ኢንስፔክተር ገብሩ፣ ኢንስፔክተር ወዲ አዲሱ፣
     ኮለኔል ዛፏ  …
  እንደ መውጫ 
የቀድሞው የአገር ውስጥ ደህንነት ዳይሬከተር የነበረው እና ከዚያም የፌድራል ፖሊስ ኮሚሽነር ሆኖ በህመም ምክንያት በሚል በአቶ ዘይኑ የተተካው አቶ ያሬድ ዘሪሁን የሚባለው የሰይጣን ቁራጭ እንዲሁም የደህንነት ምክትል ኃላፊው
ዶ/ር ሃሺም ቃሲም ከመቀለ ተይዘው መጥተው ነው የታሰሩት። የመቀሌው ቡድን ምንም እንኳን እስካሁን ጌታቸው አሰፋን እንደደበቀ ቢሆንም የተወሰኑትን አሳልፎ ለመስጠት ተገዷል።
Filed in: Amharic