>
10:24 pm - Sunday August 7, 2022

"እስላማዊ የኩሽ ሪፐብሊክ" ተደግሶልናል! (ቅዱስ ማህሉ)

“እስላማዊ የኩሽ ሪፐብሊክ” ተደግሶልናል!
ቅዱስ ማህሉ
 
*  “… አማራዎችን እና ትግሬዎችን ባሪያ በማድረግ ወይም ከነሱ ብዙ በመዳቀል አሊያም ደግሞ ለአረቦች በመሸጥ “የእስላማዊ ኩሽቲክ ፌደሬሽን” ለመመስረት ጥረት መደረግ ከጀማመረ ሰንብቷል”  – የኬንያው ዴይሊ ኔሽን!
 
ኦሮሞው ሙስሊም መሪ አብይ አህመድ እያለ ይቀጥላል ዴይሊ ኔሽን! ይህ አሁን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ እምነት ላይ የምናየው ግልጽ የመከፋፈል እና አይን ያወጣ መንግስታዊ አድሎ ለእስላማዊው የኩሽቲክ ፌደሬሽን መንገድ እየጠረገ ይሆናል። በእነ ጃዋር መሃመድ የሚቀነቀነው እና የኩሽ ህብረት እያሉ እዚህም እዚያም ህዝቡን እያቧደኑ የሚያገዳድሉት እና በቅርቡ በሲዳማ የተጠራውን ሰልፍ ተከትሎ የወደሙት አብያተ ክርስቲያናት ለዚህ መንገድ እያበጁ ይሆን ይሆናል። አማራ እና ትግሬዎች ተባበሩ ኦ.ዴ.ፓ እና ህ.ወ.ሃ.ት ለባርነት ሊዳርጓችሁ ይችላሉ። ወይም ሁለቱ እንዲተባበሩ ጎትጉቱ እያልኩ መጻፍ ከያዝኩ ቆየሁ። አሁንም እደግመዋለሁ አማራና ትግሬዎች ሳይረፍድ የምትተባበሩበትን እንጅ የምትለያዩበትን መንገድ ይበልጥ ባታሰፉት መልካም ነው ባይ ነኝ። አዎ! እኔ መደመር ለሁለታችሁም ውርደትን ብቻ እንደሚያተርፍላችሁ ነበር የገባኝ። ዛሬም የተቀየረ ነገር የለም። ህወሃት ከውድቀቱ ለመነሳት ብዙ አማራጮችን እየሞከረ እና እየተንፈራገጠ መሆኑ ግልጽ ቢሆንም አዴፓ ግን ዛሬም ተኝቷል። ህብረትም የፈጠረው አማራውን ለማረድ ግልጽ አቋም ከያዘው የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ጋር ነው። ይህ የአዴፓ አቋም ብቸኛ መመዘኛ የአማራ ህዝብ ጥቅም ሳይሆን ስልጣኑን ሁለተኛ ሆኖ የማያዝ አባዜ እና ሱስ ነው።
አዴፓ አማራጮችን ማየት አልፈለገም። ሕወሃትን ጥሎ የተጎዳኛቸው ሁሉ በግልጽ እና በድብቅ በራሱ በአዴፓ እና በአማራ ህዝብ ላይ የሚቆምሩ አካይስቶች ናቸው። አዴፓ ከህወሃት ጋር ግንኙነት አቁሞ ለኦዴፓ ታማኝ ወዳጅ ለመሆን እየጣረ ይመስላል። ኦዴፓ ግን ከህወሃት ጋር የጦር መሳሪያ እስከመለዋወጥ እና መቀሌ ድረስ በመጓዝ አብሮ ይሰራል። ይህም ሁሉ ፖለቲካሊ አዴፓ የረጋ ውሃ ሆኖ ያልተረጋጋውን እና እንዲረጋጋም ፋታ ያልተሰጠውን የአማራ ህዝብ ለመምራት እየሞከረ ነው። ይህ ግን በእኔ እይታ አዴፓ የአማራ ህዝብ ለሌሎች ጥቃት እያዘናጋ እንጅ እያዘጋጀ አለመሆኑ ጠቋሚ ምልክት ነው። አዴፓ ይህን አካሄድ በየጊዜው መፈተሽ እና በፍጥነት መቀያየር ይኖርበታል። አሁንም ቢሆን የአማራ እና የትግራይ ህዝብ በማይረባ እና በቀላል በሚፈታ ጉዳይ አንድ ነገር ላይ ተቸክላችሁ ስትነታረኩ ወደፊት የማትችሉት አረንቋ ውስጥ መዘፈቅ ይመጣልና አሁንም ለወሬ ሳይሆን በጋራ ለጦርነት ተዘጋጁ።ደግሞም ሁሌም ፖለቲካ ተለዋዋጭ መሆኑን እና ቅድሚያ የሚሰጣቸው ጉዳዮች እንደያስፈላጊነታቸው እና ወቅቱ ቅድሚያ ሊሰጣቸው ይገባል። ለነዚያም ቅድሚያ የሚሰጣቸው ጉድኝቶች መፍጠር አሌ አይባልም። የወልቃይትን እና የራይን ችግር ለመፍታት አዴፓ ከኦዴፓ ጋር ሳይሆን ከህወሃት እና ከህወሃት ጋር ነው መስራት እና መምከር በችግሩ ያለበት። ምክንያቱም የችግሩ ባለቤትና የመፍትሄውም ምንጭ የሆነው ህዝብ እዚያ ስላለ። ሌላው የሁለቱን ክፍተት አስፍቶ ስልጣኑን ለማስፋት የሚቆምር  የመደመር አሻጥረኛ ነው። አዎ! ለጦርነትም ቢሆን ተባበሩ። እዚህ ላይ ትግሬ ማለት ህወሃት እያሉ እንቅፋት የሚፈጥሩትን እና ልዩነት የሚያሰፉትን አብዛኞቹ ሰዎች ከሁለቱም ያልሆኑ ግን በሁለቱም ማሊያ የሚጫወቱ የመደመር ምንደኞች መሆናቸውን አትርሱ።
ምክንያቱም በበጎ ምኞት ሊቃጣባችሁ የሚችለውን አይቀሬን መራራ እውነት መቀየር አይቻልምና!!ሰላምን የሚኖራት ለጦርነት ዝግጁ የሆነ ህዝብ ነው።አበቃ! ሊፓሴም ሳራ ቤሉም! በተረፈ ከላይ የጠቀስኩላችሁን የዴይሊ ኔሽን ሙሉውን ጽሁፍ ከዚህ በታች ባስቀመጥኩት ሊንክ ገብታችሁ አንብቡት። መልካም ንባብ!!
Filed in: Amharic