>

እኔም እላለሁ:-  ክቡር ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ሆይ   ... (የቀድሞ የኢህዲሪ ም/ፕ ኮ/ል ፍሰኃ ደስታ)

እኔም እላለሁ 

ክቡር ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ሆይ   …

የቀድሞ የኢህዲሪ ም/ፕ ኮ/ል ፍሰኃ ደስታ 
ላለፋት 30 አመታት ቤላ በሚገኘው የጣሊያን ኢንባሲ ውስጥ በቁም እስረኛነት ተጠልለው የሚገኙት የኢህዲሪ መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣን የነበሩት እድሚያቸው ከ80 አመት በላይ የሆናቸውና በህይወታቸው የመጨረሻ ዘመን ላይ በቤተሠብ ናፍቆት ረኃብ እና በበሽታ በመሠቃየት ላይ የሚገኙት የአቢዮታዊው ጦር ሰራዊት ኢታማጆር ሹም ሌ/ጀ ሀዲስ ተድላ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኮ/ል ብርሃኑ ባየህ የምህረት አይኖ እንዲጎበኛቸውና የቀረችው ጥቂት እድሜያቸው ከቤተሳባቸው ጋር በነፃነት እንዲያሳልፉ እንዲያደርጉ እማፀናለው ።
CC: Office of the Prime Minister-Ethiopia
CC :The Federal Supreme Court of Ethiopia
Filed in: Amharic