
ምርጫ የሌለው ምርጫ!

ናሆም ውብሸት
በአምባገነኖች አገዛዝ ስር በወደቁ ሀገራት የሚደረግ ሀገራዊ ምርጫ ምንጊዜም ቢኾን በውጥረትና በስጋት የተሞላ እንደሚኾን የታወቀ ነው። በኢትዮጵያም በመጪው ነሐሴ 2012 ሊካሄድ ቀነ- ቀጠሮ የተያዘለት ምርጫ እንዲሁ ከስጋት ነፃ በኾነ መንፈስ እንደማይከናወን ከወዲኹ መናገር ይቻላል።
የኾነው ኾኖ…. (ሙሉውን ለማንበብ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ)