>

በባህርዳር ማረሚያ ቤት በእስር ለሚስቃዩ  ከ50 የአማራ ልዩ ኃይል አባላት በሙሉ ይፈቱ ዘንድ እንጠይቃለን!!! (ሄቨን ዮሀንስ)

በባህርዳር ማረሚያ ቤት በእስር ለሚስቃዩ  ከ50 የአማራ ልዩ ኃይል አባላት በሙሉ ይፈቱ ዘንድ እንጠይቃለን!!!

ሄቨን ዮሀንስ
ያለጥፋታቸው ሸብቦ ከማስቀመጥ ባለፈም በሰኔ 15 የተጠረጠሩ ሁሉ ሲፈቱ እነሱን ማቆየቱ የነውርም ነውር ነው።  የአማራ ሰቆቃ በቴሌቭዥን ሲታይ፣ ህወሃት እንዲህ አደረገችህ፣ ኦነግ አፈናቀለህ፣ ጉምዝ በቀስት ወጋህ እየተባለ በሚነገርበት ወቅት፤ የአማራ ክልል መንግስት ጥሪ ሲያደርግ አማራን ላገልግል ብለው ቤት ንብረታቸውን ጥለው ልዩ ኃይል የሆኑ ወገኖቻችን እስር ቤት እንዳሉ ይታወቃል። መሪዎቻችን የምንላችሁ በፓለቲካ ሽርሙጥናችሁና እራስ በራስ የመጠላለፍ ሰለባችሁ ሰኔ 15 ፈጠራችሁት። በዚህም አማራ ነኝ ብለው አማራን ሊያገለግሉ ልዩ ኃይል የሆኑ እኩሎቹ ተረሸኑ፣ እኩሎቹ ታሰሩ፣ አንዳንዶችም ደብዛቸው የጠፋ አለ። ለእዚህ ሁሉ ጥፋት ታሪክ ተጠያቂ የሚያደርገው አካል ይኖራል። አሁን ግን የኮሮና በሽታ ወደ ሀገራችን ስለገባ በፌደራል ደረጃም የይቅርታ ተፈች ስላለ ክልላችን እነዚህን ንፁሃን የልዩ ኃይልና ሌላም ማዕረረግ ያላቸውን የጦር መኮንኖች እንድፈታ እንጠይቃለን።
.1) ኮ/ል ፈንታሁን ሙሀባው
2) ኮ/ል ሞገስ ዘገየ/ቆቦ
3) ሻለቃ ሹመት የሱፍ
4) ሻምበል ዉለታው አባተ
5) መ/አለቃ ደርብ ታደሰ
6) 50 አለቃ ጥጋቡ ለጋስ
7) 50 አለቃ አሊ አብርሀም
8 ) 50 አለቃ መልካሙ ባለሟል
9) 10 አለቃ ቸሩ ተገኝ
10) 10 አለቃ ጉልሽ ደምሳሽ
11) 10 አለቃ ሞገስ ቢራራ
12) 10 አለቃ ፈንታ እድሪስ
13) 10 አለቃ ሲሳይ ገላነው
14) 10 አለቃ አሸር
15) 10 አለቃ አያልነህ ገዛኽኝ
16) 10 አለቃ በሪሁን አበራ
17) 10 አለቃ ሙሐመድ ሰዒድ
18) 10 አለቃ ጌትየ አያሌው
19) ወ/ር እሸቴ ስዬም
20) ወ/ር ይመር እሸቱ
21) ወ/ር መንግስቱ መኩሪያ
22) ወ/ር ሙልጌታ ፀጋየ
23) ወ/ር በለጠ ወርቁ
24) ወ/ር ሙሀመድ ሃምዛ
25) መረጃና ደህንነት የማነ ታደሰ
እነዚህና ሌሎች ስማቸው ያልተጠቀስኳቸው ፍትህን ይሻሉና ፍታቸው
Filed in: Amharic