>

• የኦሮሞ ድርጅቶች ባንዲራቸውን የግብጽን እንዲጠቀሙ የተደረገው በምክንያት ነው ስንል...!!! (ዘመድኩን በቀለ)

የኦሮሞ ድርጅቶች ባንዲራቸውን የግብጽን እንዲጠቀሙ የተደረገው በምክንያት ነው ስንል…!!!

ዘመድኩን በቀለ 

♦ የአማሪካና የግብጽም ፍቅር የጫጉላ ሽርሽሩም አስገራሚ ነው። ኢትዮጵያ ግን ታሸንፋለች። ሁሉን አፈር ከደቼ የሚያበላላት አምላኳን ይዛ ታሸንፋለች። ለማንኛውም ግን፦ 
ተመዝግበው ይቀመጡ
•••
ጠላትማ ምንጊዜም ጠላት ነው።
አስቀድሞ ማጽዳት፣
አስቀድሞ መውቀጥ፣
አስቀድሞ መቁመጥ፣
አስቀድሞ ቋ
አሾክሻኪውን ነው።
•••
ዝርዝሩን በሰፊው እመለስበታለሁ። ነገር ግን ለአሁኑ ይህቺን ነገር እንደ ቅምሻ እንድትሆን ነው  ያመጣሁት። ተመልከቷት፤ ተወያዩባት!
•••
ወደፊት እግዚአብሔር ፈቅዶ የግብጽን ትዕቢት ለማብረድ ሲል ከግብጽ ጋር የምር ጦርነት የሚኖር ከሆነ፣ ጦርነትም ባይኖር ሰላምም እንኳ ቢፈጠር ኢትዮጵያውያን መጀመሪያ አፈር ከደቼ ማብላት ያለብን የሀገር ውስጥ ባንዳውን ነው። ማንም ይሁን ማን ከውጭ ጠላት ጋር አብሮ የተገኘውን ከሃዲ ባንዳ እንደ እምዬ ምኒሊክ እጅ እግር መቁረጥ አይደለም። አይደለም በቃ።
•••
ከዚህ በታች የለጠፍኩላችሁ ፀረ ኢትዮጵያ ሚዲያ የሆኑ አብዛኞቹ የኦሮሚያ ሚዲያዎች Operate and Manage የሚደረጉት ከሀገረ ግብጽ መሆኑን ተመልከቱ። ዐማራ ጠልና ኢትዮጵያ ጠል የሆኑ ሚዲያዎች በሙሉ የሚተላለፉት። ማኔጅ የሚደረጉት ከግብጽ ነው። ዐብይ አሕመድንና ዐማራ ጠል የሆኑ የኦሮሞ ምሁራንና አክቲቪስት ነኝ ባዮቹ ሁሉ Facebook live የሚወያዪባቸውን ማኅበራዊ ሚዲያዎች በሙሉ ፈንዱን የምትለቅላቸው፣ በጀት የምትመድብላቸው ብቻ ሳይሆን የማኔጅመንቱን ሥራ የምትሠራላቸው ራሷ ጠላት ግብፅ መሆኗን ተመልከቱ።
•••
፩ኛ፥ KMN (kush Media Network)
ከግብጽ 4
ከካናዳ 2
ከአማሪካ 1
፪ኛ፥ AGM (Anole Global Media)
ከግብጽ 6
ከኤምሬትስ (1) ሱሌማን ደደፎ ይሆን እንዴ?
ከአማሪካ 1
፫ኛ፥ Bultuma Boradcasting services (BBS)
ከግብጽ 3
ከአማሪካ 2
ከካናዳ 1
፬ኛ፥ Geda News Network (GNN)
ከግብጽ 3
ከአማሪካ 1
•••
ኢትዮጵያ ሀገሬን ግብጽ የምትተናኮስ ከሆነ መጀመሪያ የሚወድሙት የእነዚህ ባንዳዎች ስረ መሠረት ነው። አብረን ተያይዘን እንጠፋታላን። የእነዚህን ኮተታሞች ፋይል በደንብ ሰትራችሁ አስቀምጡ። ይኸው ነው።
•••
ሻሎም !   ሰላም ! 
ሰኔ 11/2012 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።
Filed in: Amharic