>

የሕወሓት ሚሊሻ ሶስት የራያ ወጣቶችን ገደለ! (ህብር ራድዮ)

ሰበር መረጃ ከፈንቅል ራያ

የሕወሓት ሚሊሻ ሶስት የራያ  ወጣቶችን ገደለ!!!

ህብር ራድዮ
•የህወሓት የፀጥታ ሐይሎች አሁንም ህዝቡን እየጨረሱት ነው።ትናንት ሰኔ 12/10/2012 ዓም በወረዳ ራያ ዓዘቦ ቀበሌ ሆርዳ ታማ በተባለ ሰፈር አንድ #አባዲ በርሀ የተባለ የህወሓት ምልሻ ከመጠን በላይ ጠላ ጠጥቶ በመስከር እድሜአቸው 16 እና 17 የሆኑ ሶስት ህፃናት በጥይት ተኩሶ ገድለዋል።ሁለቱ ወድያው ሂወታቸው ሲያልፍ አንዱ ደግሞ በህክምና ከደረሰ ሙተዋል።
•በትግራይ አስቸኳይ ግዜሚ አዋጅ ከታወጀ እስካሁን ሰባት ሰዎች በህወሓት የፀጥታ ሐይሎች ተገድለዋል።የሚገርመው ነገር በኮሮና የሞተ አንድም ሰው የለም!!
•ፍትህ በጥይት ተደብድቦ እየተገደለ ላለው የትግራይ ህዝብ!!
•NB ይህ ፎቶ ሚልሻው ልጆቹን ከገደለ በኃላ ህዝቡ ተሰብስቦ ሲያለቅስ ነው!!
•ፈንቅል ያሸንፋል!!
Filed in: Amharic