
የዘር ጨፍጫፊዎቹና አሳራጆቹን የኦሮሚያ ፖሊሶች ተዋወቋቸው…!!!

ዘመድኩን በቀለ
• ይሄ ፖሊስ እኮ ነው “አልታዘዝኩም” ብሎ ኦርቶዶክሳውያን የተዋሕዶ ልጆችን ቆሞ ሲያርድ ሲያሳርድ የዋለው። ህዝቡ እውነት አለው።
ኦሮሚያን የምድር ሲኦል አድራጊዎቹ እነዚህ ናቸው። አራጆች አባት ያሳርዳሉ። ፖሊሶች ደግሞ ልጅ ወደ ዘብጥያ ያወርዳሉ። ይሄው ነው።
* የኦሮሚያ ፖሊስ እንዲህ ነው:- ፀረ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነው። የኦሮሚያ ፖሊስ የሸዋ ኦሮሞን ይጸየፈዋል። “ነፍጠኛ ነው፤ የጎበነ ዳጪ ልጅ ነው ” ይለዋል። “እስላም ስላልሆነ ኦሮሞ አይደለም ብሎ ፈርጆታል!” ለዚህ ነው በአሩሲ፣ በጅማና በባሌ፣ በሐረርጌም ጭምር እንደበግ የታረደው!
•••
ምዕራብ ሐረርጌ አሰቦት ከተማ ነው። መንጋው ሊያርደው ሲከተለው ሮጦ ፖሊስ ጣቢያ ገባ። ገዳዮቹም ፖሊስ ጣቢያ ድረስ ተከተሉት። ነፍስ አውጪኝ ያለው ኦርቶዶክሳዊው ዜጋ ፖሊሶቹን ሲያይ ተረጋጋ። በፖሊስ ጣቢያ መሃል በቆመው ሰንደቅ ዓላማ መስቀያ ሥር በሰንደቅ ዓላማው በሚውለበለበው የግብጽና የኢትዮጵያ ባንዲራ ስርም ቆመ። እፎይም አለ። ተረፍኩ።
•••
ወዲያው ፖሊሱ መጣ። ሰንደቅ ዓላማው ስር የቆመውን፣ ከገዳዮች ያመለጠውን፣ ከመንጋዎች ሸሽቶ የሕግ አስፈጻሚውን ከለላ ለማግኘት በፖሊስ ጣቢያ የተሸሸገውን ኢትዮጵያዊም ቀረበው።
•••

•••
የኦሮሚያ ፖሊስ ከውጭ ሲያዩት የኢትዮጵያ ፖሊስ ነው የሚመስለው። መለዮው የኢትዮጵያ ፖሊስ ነው የሚመስለው። ይህ ፖሊስ አቶ ሽመልስ አብዲሳ በሚመራት የኦሮሚያ ክልል የተሰማራ የኦሮሚያ ፖሊስ ኃይል ነው። ይሄ ፖሊስ ነው እንግዲህ ዐማራ ናቸው፣ ነፍጠኛ ናቸው ተብለው የተፈረጁ ኦርቶዶክሳውያን የተዋሕዶ ልጆችን በሙሉ በአሩሲ፣ በባሌ፣ በጅማ፣ በሐረርጌ፣ በአዲስ አበባ በጽንፈኛው አራጅ ቄሮ ሲያርድ፣ አስከሬን በገጀራ ቆራርጦ፣ በገጀራ ጨፍጭፎ፣ በሞተር ሳይክል ከተማ ለከተማ ሲያስጎትት የከረመው።
•••
የኦሮሚያ ፖሊስ እንዲህ ነው። ፀረ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነው። የኦሮሚያ ፖሊስ የሸዋ ኦሮሞን ይጸየፈዋል። ነፍጠኛ ነው። የጎበነ ዳጪ ልጅ ነው ይለዋል። እስላም ስላልሆነ ኦሮሞ አይደለም ብሎ ፈርጆታል። ለዚህ ነው በአሩሲ፣ በጅማና በባሌ፣ በሐረርጌም ጭምር እንደበግ የታረደው።
•••
ይሄ ፖሊስ ነው እየዞረ የክርስቲያኑን ቤት በእሳት ሲያጋይ፣ የንግድ ድርጅቱን ሲያዘርፍ፣ ሲያቃጥል። ልብስ ቀይሮ ከአንድ ቤተሰብ አምስት ሰው ሲያርድ የነበረው ይሄ ፖሊስ ነው። “ ምስኪኖች ፖሊስ መስለዋቸው ኧረ ጨረሱን ይሏቸዋል። አልታዘዝንም። ለምን አይፈጇችሁም እያለ ሲያላግጥ የነበረው ይሄ ፖሊስ ነው። እናስ ፍትህ፣ ዳኝነት ከዚህ መለዮውን ከማያከብር ፖሊስ እንዴት ነው የምናገኘው?
•••
ለዚህ ነው የዘር ጭፍጨፋው መንግሥታዊ መዋቅርን የጠበቀ ነው የምንለው። ለዚህ ነው ዐቢይ አሕመድ በኦሮሚያ ለታረዱት ምስኪኖች ትንፍሽ ያላለው የምንለው። ለዚህ ነው ሽመልስ አብዲሳ የጀግና ክብር ያገኘው። ለዚህ ነው እስከአሁን የኦሮሚያ ክልል መንግሥት ለተፈናቃዮቹ ምንም ዓይነት እርዳታም ሆነ ጥበቃም የማይሰጠው።
•••
አሁን እዚህ ፖሊስ ፊት ቀርበህ ምን ብለህ ትከሳለህ? ምንም። ባሌአጋርፋ ላይ ለአራጆች መሣሪያውን ሁላ ጭምር ሰጥቶ ዜጎችን ሲያስገድል የነበረው ይሄ ፖሊስ ነው። አቢቹ ጦርነት ነው የምገጥመው ብሎ የፎከረበትን እስክንድርን በቁጥጥር ስር ሲያውለው የደበደበው ይሄ ፖሊስ ነው። ይሄ ፖሊስ ነው የአዲስ አበባ ህዝብ ከተማውን እንደ ሻሸማኔ ከመሆን በማዳኑ ምክንያት የተረሸነው። እናም ኢትዮጵያ ሆይ እግዚአብሔር ይሁንሽ?
•••

•••
የዩቱዩብ ቻናሌ ተመልካቾች ብዛት፣ በሰዓት ከ50 ሺ ሰዎች በላይ ያለማቋረጥ መከታተላቸውም አስደንቋቸዋል። በፌስቡክ ላይ ጦማሬም የሺዎች ኮመንትና ላይክ ሼርም መደረግ አስደንቋቸዋል። ያለምንም ድርጅታዊ በጀት በቃልና በጽሑፍ ብቻ ሚልዮኖችን ለመልካም ዓላማ ማሰለፍ መቻሌንም ሪፐብሊካኑ ሴናተሮች በግልጽ ነግረውኛል።
•••
በዓባይ ጉዳይም በግልጽ አውርተናል። በዓቢይ አሕመድ አስተዳደር ጉዳይም ዘለግ ላሉ ደቂቃዎች አውግተናል። የሚሰማኝን ስሜትም ነግሬአቸዋለሁ። ተማምነንበታልም። ቀጣይ ውይይቶችም እንደሚኖሩን ተነጋግረን በጨዋ ደንብ ተመሰጋግነን ተለያይተናል። ከኑማጋ ዱቢን።
•••
እንደተለመደው ደግሞ ዛሬ ማታ በተለመደው… ……… ቻናሌ ነጭ ነጯን ለመነጋገር እመጣለሁ። እናም ባያገባኝም፣ ባይመለከተኝም፣ በአበበ ገላው ጉዳይ ብዙዎች ወትውታችሁኛልና የራሴን ምልከታ ሰጥቼ አልፋለሁ። ብቻ ጠብቁኝ። ከ3ሺ በላይ ማቲ ተኮልኩሎ እንዲጠብቀኝ እሻለሁ። ጠብቁኝ።
ሻሎም ! ሰላም !
ነሐሴ 14/2012 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።