ሽብርተኛው እስክንድር ነጋ፤ (ያሬድ ሀይለማርያም)

ሽብርተኛው እስክንድር ነጋ፤

ያሬድ ሀይለማርያም

* “እኔን በሽብር መክሰስ አዲስ አይደለም ! ቢቆይም እውነት ነፃ ታወጣናለች! አዲስ አበቤዎች አዲስ አንባገነኖችን እንዳታዋልዱ! ትግላችሁን በፍፁም እንዳታቋርጡ!!!”
ታላቁ እስክንድር ነጋ ዛሬ ከችሎት ሲወጣ የተናገረው የአደራ ቃል 
 
አዎ ሰላማዊ ትግልን የሚፈሩ ሁሉ እስክንድርን ሽብርተኛ ቢሉት ወይም በሽብር ወንጀል ቢከሱት አይገርመኝም። የእስክንድር ለመርህ፣ ለሰላም እና ለፍትህ ያለው ጽናት መርህ አልባ ለሆኑ ሁሉ አይመችም። ጽናቱ ያሸብራል። አስመሳይ የሚከብርባት፤ ለእውነት እና ለፍትህ ያደረ ዘብጥያ የሚወርድባት ኢትዮጵያ ዛሬም እንደ እስክድር እውነትን የሙጥኝ ላሉ ሰዎች ቦታ የላትም።
* ማን ነበር እኛ ነን አሸባሪዎቹ ያለው? https://youtu.be/hTyE4UvVM5g

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.