>
5:26 pm - Monday September 15, 0560

ያለመከሰስ መብታቸው ተነሳ!!

ያለመከሰስ መብታቸው ተነሳ!!

 

EthioInfo

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አራተኛ መደበኛ ስብሰባ የሰላሳ ዘጠኝ (39) ግለሰቦችን ያለመከሰስ መብት ማንሳቱ ተገለጸ። በዚህም መሰረት የትግራይ ክልል ፕሬዝዳንትና የህወሓት ሊቀመንበር የሆኑት ደብረጽዮን ገብረሚካኤልን (ዶ/ር) ጨምሮ የ39 ግለሰቦች ያለመከሰስ መብት ተነስቷል።

Filed in: Amharic