>
5:26 pm - Friday September 15, 1578

" ... ምእራብ ትግራይ የሚል ቀልድ አብይን ብዙ ዋጋ ያስከፍለዋል!!!"  ( ዶ/ር መኮንን ብሩ)

” … ምእራብ ትግራይ የሚል ቀልድ አብይን ብዙ ዋጋ ያስከፍለዋል!!!” 

 ዶር መኮንን ብሩ

“ከህወኣት ጋር የጀመርነዉ ጦርነት ከተቋጨ በኃላ የዶ/ር አብይ መንግስት በጣም ሊያስብበትና በጣሙን ሊጠነቀቅበት የሚገባ ከአሁኑ የበለጠ አደገኛ ጦርነት ይጠብቀዋል!!!”
የዶ/ር አብይ መንግስት ካወቀበትና ትክክለኛ ታሪክን መሰረት አድርጎ መወሰን ከቻል ጦርነቱን ሙሉ ለሙሉ ማስወገድ ይችላል:: በዚህም ኢትዮጵያን ወደ ቀድሞ ጥንካሬዋ ለመመለስና ንጉስነቱን ማፅናት ይችላል::
በዉሳኔዉ ከተሳሳተ ግን ወይም ማን አለብኝ ካለ መጪዉ የኢትዮጵያ አርማጌዶን ጦርነት በወራት ጊዜ ውስጥ ይጀመራል:: አብይ  የአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻን ከታሪካዊ ግዛቱ ወይም በወያኔ ዘመን ምዕራብ ትግራይ ከሚባለዉ ግዛት ለማስወጣት ከሞከረ እመነኝ የጦርነቶች ሁሉ ጦርነት ይቀሰቀሳል:: ያኔ እኔም ከአብይ ጎን አለቆምም::..ስለዚህ እንዳይሳሳት አፀልያለሁ::….. እስከዛዉ ግን አብረን ነን:: ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን:: ሞት ለወያኔ::
Filed in: Amharic