>

"ኦሮሚያን የሚያክል ገተት ተሸክመን መሄድ አንችልም። ቢያንስ ክልሉ ከ10 መከፈል አለበት" (ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ)

“ኦሮሚያን የሚያክል ገተት ተሸክመን መሄድ አንችልም። ቢያንስ ክልሉ ከ10 መከፈል አለበት”
ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ

* የብልጽግና እስር በርስ ፍጥጫ ያዘለው አደጋ
* እነ ሽመልስ አብዲሳ ማታ 2 ሰዓት ዜና ላይ ክልሉ መፍረሱን ቢሰሙ ደስ ይለኛል። አቶ ሽመልስም ጧት ከመኝታው ሲነሳ ስራ አጥ ሆኖ ቢያገኘው ተገቢ ነው። ኦሮሚያን የሚያክል ገተት ተሸክመን መሄድ አንችልም።
* ትልቁ የኢትዮጵያ ችግርም ኦሮሚያ ክልል ነው። በሽታችን ያለው እዚህ ክልል ነው። ክልሉ የሰነፍ elite መሰብሰቢያ ነው። የአቅመ ቢስ ፖለቲከኞች መነሐሪያ ነው። የዘር ፖለቲካ ትልቁ ልጅ ራሱ ኦሮሚያ ነው። ሁሉንም ጨፍልቆ ይዞ፣ ወደሗላ እየጎተተን በመሆኑ ቢያንስ ከ10 ሊከፈል ይገባል።
የብልፅግና የእርስ በእርስ ፍጥጫ ያዘለው አደጋ!
ጋዜጠኛ ጌታሁን ንጋቱና ታምራት ነገራ ስለብልፅግና ውስጣዊ ፍጥጫና ፍጥጫው ስላዘለው አገራዊ አደጋ  ይወያያሉ።
Filed in: Amharic