መቆሚያ ያጣው የንጹኃን እልቂት!
ኢ.ሰ.መ.ጉ
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ #መተከል ዞን ስር ባሉ ወረዳዎች #ኢሰመጉ ባሰባሰበው መረጃ መሠረት ባለፉት 5 ወራት ብቻ ከ 500 በላይ ሰዎች የተገደሉ ሲሆን፤ በ100 ሽህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ደግሞ ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል።
ኢሰመጉ ይህ ችግር ፈጣን፣ ተጨባጭ እና ዘላቂ መፍትሔ እንዲያገኝ ሁሉም ግለሰቦች፣ የማህበረሰብ አንቂዎች፣ መገናኛ ብዙሀን፣ የሲቪል ማህበራት፣ የፖለቲካ ድርጅቶች፣ የሀይማኖት ተቋማት እና የሀገር ሽማግሌዎች በመንግስት ላይ ውትወታ እንዲያደርጉ ጥሪውን ያቀርባል።
በመሆኑም ይህን መልእክት በማህበራዊ ትስስር ገፆች በማጋራት የኢሰመጉን የውትወታ ጥሪ እንዲቀላቀሉ እንጠይቃለን።
#መተከል
#ትኩረት ለሰብዓዊ መብቶች!
#ኢሰመጉ
Abiy Ahmed Ali
Office of the Prime Minister-Ethiopia
Demeke Mekonnen Hassen , Office of Deputy Prime Minister of Ethiopia
Office of the President, Ethiopia
Muferihat Kamil Ahmed
Ministry of Peace የሰላም ሚኒስቴር , Temesgen Tiruneh – ተመስገን ጥሩነህ
Ethiopian Federal Police Commission FDRE Defense Force – የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት