>

"...ሱዳን ከሽብርተኝነት መዝገብ በተሰረዘች ማግስት በሉአላዊት ሀገር ላይ ጦር አስፍራ መብቷን በሃይል ለማስከበር የሞከረች ሀገር ናት!"  ጆ ባይደን የአሜሪካ ፕሬዚደንት 

“…ሱዳን ከሽብርተኝነት መዝገብ በተሰረዘች ማግስት በሉአላዊት ሀገር ላይ ጦር አስፍራ መብቷን በሃይል ለማስከበር የሞከረች ሀገር ናት!”
 ጆ ባይደን የአሜሪካ ፕሬዚደንት 

“አሸባሪዎችን በመደገፍ እና ለረጅም አመታት ለአለም ህዝብ ስጋት በመሆኗ በሽብርተኝነት መዝገብ ተመዝግባ ነበር። ሆኖም ግን በቅርቡ የተቋቋመው የሽግግር መንግስቷ ባሳየው የአመራር ለውጥ ስሟ ከሽብር መዝገብ ተሰርዟል።
ይሁን እንጂ ስሟ ከመዝገቡ በተፋቀ ማግስት እድሉን ተጠቅማ ከጎረቤት ሀገራትም ሆነ ከመላው አለም ጋር መልካም ግንኙነት ፈጥራ ህዝቦቿን ከድህነት ከማውጣት ይልቅ በአንዲት ሉአላዊት ጎረቤቷ ሀገር ግዛት ውስጥ ጦር አስፍራ መብቷን በሃይል ለማስከበር የሞከረች ሀገር ነች።
በጎረቤት ሃገራት መካከል ከህግ እና ከመርህ ውጪ አንዱ ሀገር በሌላው ነጻ ሀገር ላይ የሚፈፅመውን ወረራ የአሜሪካ መንግስት አጥብቆ ያወግዛል!
ስለሆነም ሱዳን ከኢትዮዽያ ጋር በሚያዋስናት ድንበር አካባቢ የፈጸመችው ወረራ በህግ እና በመርህ መሰረት የሚዳኝ ወይም ሁለቱም ሀገራት በጋራ በመወያየት እና በመደራደር የሚፈታ ሆኖ እያለ በሃይል ጥቅሜን አስጠብቃለሁ ብላ ማሰቧ በፍጹም ተቀባይነት የሌለው መሆኑን ተገንዝባ፤ በሃይል ከሰፈረችበት ስፍራ በአስቸኳይ በመውጣት ሁለቱም ሀገራት ወደ ድርድር እንዲመጡ ጥሪ እናቀርባለን”
ምንጭ:- The American press
“Unfortunately, the day after Sudan was removed from the list of terrorists, it was a country that invaded a sovereign state and tried to assert its rights by force!” Joe Biden President of the United States
“She has been listed as a terrorist for supporting terrorists and has been a threat to the world for many years.
However, the day after her name was removed from the register, instead of taking advantage of the opportunity to establish good relations with neighboring countries and the rest of the world, she tried to enforce her rights by deploying troops in one of her sovereign neighbors.
The United States strongly condemns the invasion of neighboring countries by law and principle against neighboring countries!
Therefore, it is completely unacceptable to assume that Sudan’s invasion along the border with Ethiopia will be judged by law and principle or that it will be resolved through dialogue and negotiation. We call on both countries to come to terms with the situation as soon as possible. “
The American press
Filed in: Amharic