ቬሮኒካ መላኩ
* የመለስ ራእይ በአብይ ራእይ ተከሽና ቀረበች ማለት ይህም አይደል?!?
ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ለብልፅግናና ለዶ/ር አብይ አህመድ የተጀመረው የድጋፍ ሰልፍ ኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ከሚሴ ከተማ የፊታችን ቅዳሜ ሊደረግ እንደሚችል ውስጠታዋቂ ምንጮች አረጋግጠዋል።
የድጋፍ ሰልፉ ላይ ያልተገኜ:-
* ነጋዴ ንግድ ፈቃዱ ይሰረዛል!
* የመንግስት ሰራተኛ ከስራው ይባረራል!
* በትራንስፖርት ዘርፍ የተሰማራው ማህበረሰብ ታርጋ ይነጠቃል!
* ሆቶሎችና ምግብ ቤቶች ይዘጋሉ!
* በከተማዋ ውስጥ ምንም አይነት የታክሲ አገልግሎት እንዳይኖር ይደረጋል!
* ህብረተሰቡ የድጋፍ ሰልፉ ላይ እንድገኝ ዛቻና ማስፈራሪያ እየደረሰበት ነው!
እንግዲህ ለውጥ ማለት ይሄ ነው።Tplf/ህዎኃት በተረኛው ኦሮሙማ ተከሽኖ አይኑን በጨው አጥቦ ብቅ ብሏልና ያልነቃችሁ ንቁ፣የተኛችሁ ከምኝታችሁ ተነሱ፣ጊዜው ከድጡ ወደማጡ ነው።