>

<የሙሾ ፖለቲካህ ይብቃ -  የእስራኤልን መንገድ ተከተል....!!!>> (ዘመድኩን በቀለ)

<<የሙሾ ፖለቲካህ ይብቃ –  የእስራኤልን መንገድ ተከተል….!!!>>

ዘመድኩን በቀለ

 

*….መተከል ላይ ታረድኩ እዬዬ፣ ወለጋ ላይ ታረድኩ እየዬ፣ ጉጂ ላይ ታረድኩ እየዬ፣ ከሚሴ፣ ጀውሃ ላይ ታረድኩ እዬዬ አያዋጣም። ዘወትር እዬዬ መለያህ መሆን የለበትም። ዘወትር ሬሳ ቆጥሮ መረከብ ልማድህ መሆን የለበትም። የቀሚስ ለባሽ ልጅ አይደለህም እኮ። ሱሪህን ታጠቅ፣ ቁምጣህን ታጠቅ፣ ቀበቶህን አጥብቅ። የምን መነፋረቅ ነው። የምን ዘወትር እዬዬዬ ነው። መሞትህ፣ መገደልህ፣ መታረድህ ካልቀረ እንደወንዶቹ አንተም ወንድ ሆነህ ሙት…!!!
 
እነሱ እንደሚፈልጉት እና እንደሚያስቡት ዐማራውን ገድለው አይጨርሱትም። አፈናቅለውም አይችሉትም። መለስ ዜናዊ በከለለው የኦሮሚያ ክልል የሚገኘውን ከ20 ሚልዮን በላይ ዐማራ ዐቢይ አሕመድና ሽመልስ አብዲሳ ገድለው፣ አርደው አይጨርሱትም። መፍትሄው ገዳይን ፊትለፊት መጋፈጥ ነው። በፀባይ ተቀምጠህም መሞትህ፣ መታረድህ ካልቀረ፣ እየተፈራገጡ መሞትም የአባት ነው።
… የዐማራን ከኦሮሚያ መውጣት በሚለው ሃሳብ እኔ በበኩሌ አልደግፈውም። ግድ ሆኖ የሚወጡም ካሉ አዲስ አበባ አምጥቶ ነው ማስፈር። አዲስ አበባ መሃል መስቀል አደባባይ አምጥቶ ነው ማፍሰስ። ከዚያ በኋላ ኦሮሞዎቹ የሚያደርጉትን አብሮ ማየት ነው።
… ዐማራ የኩርዶችን መንገድ አትከተል። የኩርዶች መንገድ ሃገር አልባ ነው የሚያደርግህ። ተበታትነህ፣ ተቅበዝብዘህ ነው የምትቀረው። ዐማራ መከተል ያለብህ የእስራኤልን መንገድ ነው። የእስራኤል መንገድ የዐማራ መዳኛው መንገዱ ነው ባይ ነኝ። እንኳን የወንዶች ቁና፣ የጀግኖች መፍለቂያ ምድር ይዘህ ይቅርና እንዲሁም ቢሆን ስደትን ለዐማራ፣ መሸሽን ለዐማራ አልመክርም።
… እስራኤልን ሃገር ያደረጋት የእስራኤላውያን ደያስጶራዎች ኅብረት ነው። መተባበር ነው። መመካከር ነው። እስራኤላውያን ማሳካት የሚፈልጉትን ግብ ቀደም ብለው ወረቀት ላይ አስቀምጠው በዕቅዳቸው መሰረት በመላው ዓለም ላይ የሚገኙ አይሁድ ጥርሳቸውን ነክሰው በመንቀሳቀሳቸው ነው ዛሬ ልዕለ ኃያል እስራኤልን አምጠው የወለዱት። እናም እናንት  ዐማሮችም ዐማራን አምጣችሁ ውለዱት። ኢትዮጵያንም ታደጓት።
… ትግሬ በፈረንጆቹ ይረዳል ይደገፋል። እንደምናየው ትግሬዎቹ ወጥረው ስለጮሁ ነው ድጋፍ እያገኙ ያሉት። ኦሮሞም በዓረቡ ዓለም ይረዳል። ይደገፋል። ምድሪቱን እስላም ያደርግልናል ብለው የሚጓጉ ዐረቦች ጥሪታቸውን ኦሮሞ ላይ እያፈሰሱ ይገኛሉ። ዐማራ ግን  ከፈጣሪ በቀር ሌላ የሚረዳው የለውም። እንኳን ሌላ ይቅርና የራሱ ወገን የሆነው ዐማራው እንኳ ዐማራን አይረዳውም። በዐማራ ሆዳም ዐማራ ይበዛል። በኢትዮጵያዊነት ካባ ተጠቅልሎ የደነዘዘ፣ ወገኖቹ ሲታረዱ እርሱ ከሌላ ስርስር የሚያዘጠዝጥ ይበዛዋል። የዐማራ ዳያስጶራ ከተግባባ፣ ከተናበበ፣ በጎጥ በመንደር ተለያይቶ፣ ተቧድኖ መናቆሩን ካቆመ ዐማራ ዳግማዊት እስራኤልን መሆን ይችላል። አይደለም ራሱን መላ ኢትዮጵያን ነፃ ማውጣት ይችላል። ምሥራቅ አፍሪካን በሙሉ የሰላም ቀጠና ማድረግም ይችላል። ዐማራ ፍትህ አዋቂ ነው። ሃገር ማስተዳደር ይችልበታል።
… እደግመዋለሁ ዐማራ የኩርዶችን መንገድ አትከተል። ዐማራ የእስራኤልን መንገድ ብቻ ተከተል። እመነኝ ታሸንፋለህ። እመነኝ ሌሎች ነገዶችም ያግዙሃል። በአባ ገዳይ አብይ አህመድ መንገድ ዐማራ ሆይ ከመዋጥ፣ ከመሰልቀጥ፣ ከመታረድ፣ ከመገደል፣ ከመዘረፍ፣ ከመሰደድ በቀር ሌላ ዕጣ ፈንታ አይኖርህም። ዝም ጭጭ ብትልም እንኳ አይለቅህም። ፀባይ ብታሳምርም አይምርህም። እህትህን ፊትህ ይደፍራታል። ሚስትህን፣ ሴት ልጅህን፣ እናትህን ፊትህ ይደፍራቸዋል። ፅንስ አርዶ የሚበላን አውሬ የሰው አውሬን በውይይት አትፋታውም። ለአውሬ መድኃኒቱን እኔ ዘመዴ አልነግርህም።
… ገዳይህ በጋበዘህ መንገድ አስተናግደው። ና ግጠመኝ እያለህ ነው። ወንድ ከሆንክ ና ሞክረኝ እያለህ ነው። ከዚህ በላይ ምን ሊመጣ? ንገረኝ እስኪ? ለዚህ ነው በዳር ሃገር ያሉ ዐማሮችን እንደ መያዣ ይዞ በየቀኑ ዐቢይ አሕመድ ዐማሮችን የሚያሳርደው። የፈጀውን ይፍጅ አሁን የይሉኝታ ጭምብልህን አውልቅና ወንድነትክን አሳያው። ዐማራ ሽንታም፣ ዐማራ ሃድጊ፣ ዐማራ ከልቢ ሲልህ የከረመውን ወያኔ በሁለት ቃሪያ ጥፊ ድራሽ አባቱን እንዳጠፋኸው ዓለሙ ሁሉ ራሱ ምስክር ነው። ተረኛውንም በሚገባው ቋንቋ አስተናግደው። ለዐማራ መፍትሄው የእስራኤልን መንገድ መከተል ብቻ ነው። ሌላ መንገድ አይታየኝም።
… ራስን ከጥቃት፣ ከመታረድ፣ ከመሰደድ፣ ዘርን እንዳይጠፋ መከላከል ደግሞ ዓለም አቀፍ ሕግ ነው። ራስን ያለማዳን ነው ወንጀሉ።መተከል ላይ ታረድኩ እዬዬ፣ ወለጋ ላይ ታረድኩ እየዬ፣ ጉጂ ላይ ታረድኩ እየዬ፣ ከሚሴ፣ ጀውሃ ላይ ታረድኩ እዬዬ አያዋጣም። ዘወትር እዬዬ መለያህ መሆን የለበትም። ዘወትር ሬሳ ቆጥሮ መረከብ ልማድህ መሆን የለበትም። የቀሚስ ለባሽ ልጅ አይደለህም እኮ። ሱሪህን ታጠቅ፣ ቁምጣህን ታጠቅ፣ ቀበቶህን አጥብቅ። የምን መነፋረቅ ነው። የምን ዘወትር እዬዬዬ ነው። መሞትህ፣ መገደልህ፣ መታረድህ ካልቀረ እንደወንዶቹ አንተም ወንድ ሆነህ ሙት። ትእግስትም እኮ ልክ አለው። ያነዜ ዓለሙ ሁሉ ይደግፍሃል።
… ምክሬ ይኸው ነው።
Filed in: Amharic