>

ነፍጠኛው  !!  (ዘመድኩን በቀለ)

ነፍጠኛው  !! 

ዘመድኩን በቀለ

 

… ስትሰማው ውርር የሚያደርግ የበላይ ዘለቀን ልጆች መብረቃዊ ቁጣ :-
… ጎንደርን ሲገድሉት ዝም አላቸው። ጎጃምን በቀስት ሲፈጁት ታገሳቸው። በወሎ በራያ ሲፈጁት ኧረ በሕግ ብሎ ጠበቃቸው። ሐረርጌ ላይ አርደው በገመድ ሲጎትቱት፣ ወለጋ ላይ እንደከብት ሲያርዱት፣ ኦሮሚያ ላይ ኑሮውን የምድር ሲኦል ሲያደርጉበት ትእግስት የተፈጥሮው የሆነው ዐማራ እንደ መሬት ሆነላቸው። ዐማራን የትግሬዋ ህወሓትና የእንግዴ ልጇ ኦህዴድ ኦነግ ተፈራርቀው ባይተዋር ሲያደርጉት ታገሳቸው። 
 
… ትግሬዋን የትግሬ ወኪል ነኝ የምትለውን ከጫካ፣ ኦህዴድን ከማጀት አውጥቶ ሥልጣኑን ሰጣቸው። የበሻሻውን አራዳ ታገሰው፣ ሽመልስ አብዲሳን እያረደውም ካባ እያለበሰ ተለማመጠው፣ ተዉ፣ አወረፉም አላቸው። በመጨረሻም ቀዩን መስመር አለፉት። 
 
… ሸዋን፣ የዐማራን እንብርት፣ ልቡን ነኩት፣ ዓለም እያየ በኦሮሞዎች ጦር አስወረሩት። እንደ 16 ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ሸዋን አወደሙት። ሉባው አባገዳይ ዐቢይ አሕመድም እጅግ ተደሰተ። ሽመልስ አብዲሳ ፎከረ። ታዬ ደንደአም አሽካካ። አጣዬ ወደ ዐመድነት ተቀየረች። ካራ ቆሬ ነደደች። ጀውሃን አጋዩአት። የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ዐማራን በአቢይ ሸኔ አስወጋው፣ የዐማራ ልዩ ኃይልን በዲሽቃ አስደበደበው። ወጣት ልዩ ኃይሎች በመከላከያ ሠራዊት እንደ ቅጠል ከጀርባቸው ረገፉ። ዐማራ ባጎረሰ እጁን ተነከሰ። 
 
… አሁን የንቡ ቀፎ ተነክቷል። ዐማራ በተፈጥሮው ወታደርም አራሽ ገበሬም ቀዳሽ አወዳሽም ነው። ዐማራ መገደል በቃኝ፣ የማንም መንገደኛ ጨቅላ ህፃን ዘሬን ከምድረ ገጽ ሲያጠፋ ዝም ብዬ አላይም ብሎ ተነሥቷል። ብአዴንም የማርያም መንገድ የሰጠ ይመስላል። የቁማሩ ካርታ አኬሩን ለመገልበጥ የፈለገም ይመስላል። ዐማራ እየታረደ የምትገነባ ኢትዮጵያ የለችም። አትኖርምም። ውይይት ለማያውቅ ካድሬ ገገማ ደፋር መፍትሄው በሚገባው ቋንቋ ማነጋገር ነው። 
 
… አዚህም መንደር ሱሪ የታጠቀ ወንድ እንዳለ ለእነዛ ለነፍሰ ጡር አራጅ፣ በሴት ማኅፀን እንጨት ከታች አረመኔ ልቡሳነ ሥጋ የሰይጣን መልእክተኞች ማሳየት፣ ማሳወቅም ይገባል። በደርግ 17 ዓመት፣ በወያኔ 27 ዓመት፣ በዐቢይ 3 ዓመት ሙሉ ማልቀስ፣ እዬዬ እያሉ መነፍረቅ ዋጋ የለውም። ፍትሕ መንበሯ ላይ እንድትወጣ ከፈለክ ተመልሰህ አትተኛ። እናትህ እንዳትታረድ፣ እህትህ እንዳትታፈን፣ እንዳትደፈር፣ ጡቷ እንዳይቆረጥ ከፈለክ ተመልሰህ እንዳትተኛ። በሕጋዊ መንገድ ዓለም እያየህ እየሰማህም መብትህን፣ በምድር ላይ በሰላም የመኖር መብትህን በክንድህ አረጋግጥ። የቀጣፊ ምክርም አትስማ። 
 
… አዲስ አበባ  !! ዐማራን ስሚው  !! 
… ደቡብ፣ ሱማሌ፣ ትግሬ አፋር !! ዐማራን ስሙት !!
… ኦሮሞ፣ ደቡብ፣ ጉምዝ ጋምቤላ ዐማራን ስሙት !! 
… ኢትዮጵያ  ዐማራን አድምጪ  !! 
Filed in: Amharic