>

ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊወርጊስ  ለውታፍ ነቃዮችና ለመንግስት  ለምን የእግር እሳት የእራስ ምታት ሆኑባቸው...?!? (አቻምየለህ ታምሩ)

ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊወርጊስ  ለውታፍ ነቃዮችና ለመንግስት  ለምን የእግር እሳት የእራስ ምታት ሆኑባቸው…?!?

አቻምየለህ ታምሩ

 
“እኔ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሁኘ  የወር ደመወዜ አራት መቶ ምናምን ዶላር ነው ይሄን ሁሉ የሰፈር ጣጣ ለመስማት ግዴታ የለብኝም፡፡” አትግደሉን ጬኸታችንን መሆኑ ነው ፡፡
ክቡር ዶ/ር  አርቲስት ጠቅላይ ሚኒስተር የኖቬል ተሸላሚ አብይ አህመድ፡፡
ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊወርጊስ ለምን ለቅጥረኛ አክቲቪስቶች እና ለውታፍ ነቃዮች ለመንግስት ተብየወች የእግር እሳት የእራስ ምታት ሆኖባቸው ዛር እንደ  ያዘው እቅላቸውን አስቶ እያሳበዳቸው ለምን ሆነ ?
ሰውየው ሀገር ወዳድ ጠንካራ ከያዘ የማይፋታ ሀገሩ ላይ ድርድር የማያውቅ ወታደር ነው፡፡ ታዲያ እነዚህን የግፍ ማከማቻ የሀገር መርገምቶች ስብስብ በአለም የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ( International Criminal Court ) በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ እና በምመኖቿ ላይ የተፈፀመውን እልቂት በተደራጀ መንገድ  ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ጋር ይዘውት ሄደዋል፡፡
ይሄው ነው የወንጀለኞች የፍርፋሪ ለቃሚወች የተከፋይ አክቲቪስት ተብየወች ጩኸት በጩኸት ያደረጋቸው፡፡
ኢትዮጵያ እንደዚህ  እንደዚህ  ከሰውነት በታች ስሟን እያሽሞነሞኑ እየጠሩ  የህዝብን ልብ የሚፈልገውን እያወሩ ለአንድ ብሄር ለተሰባሰበ ቡድን ድብቅ አላማ የሚሰሩ እምነት እና ብሄር ተኮር የዘር ማጥፋት የሚፈፅሙ ፍፁም ጠላቶች እጅ ላይ የወደቀችበት ዘመን የለም፡፡
ይህ እልቂት የተለያየ ዘርፈ ብዙ የጥፋት ኢላማ ያደረገ የኦሮቶዶክስ ክርስትናን ለማጥፋት ሰሜን የሚለውን በማያባራ ጦርነት መክተት እልቂት መፈፀም በሌላ መስመር አማራው ላይ ሁለገብ የዘር ማጥፈት የዘር ማፅዳት በማድረግ ወረራ ዝርፊያ ማካሄድ የሚል የአራጆች ቡድን በመንግስት መዋቅር በማደራጀት በማሰልጠን በማስታጠቅ በእየእለቱ ሀቅሙን እያጠናከረ የሚሄድ ሀይል በገሀድ እያየን እልቂቱንም ውድመቱንም የእለት ከእለት ተግባር አድርገውት እየተጓዝን ነው፡፡
ታዲያ እያንዳንዳችን የት እና ምን እየሰራን ነው ?
ሰውየው….. !!የነገው ደመላሽ!!
1.የሩዋንዳን የዘር ፍጅት ያጣራ ለውጤትም ያበቃ
2.የኢትዮጵያን ርሃብ አጋልጦ ህዝብን ከእልቂት ያዳነ
3. በእነ ሽመልስ;  አሻድሊ ሃሰንና  አቢይ አህመድ ላይ በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት ክስ ያዘጋጀ
4. ብዙ ሃገሮችን የሚያማክር አለም አቀፍ ታዋቂ ሰው
5. የራሱ ግዙፍ አለም አቀፍ ድርጅት ያለውና ተፅዕኖ ፈጣሪ
6. የኦሮሞ ተረኛ ገዳዬችን ወሽመጥ መቁረጥ የሚችል
7. ለኢትዮጵያ የሽግግር መንግስት አዲስ ሰነድ ያዘጋጀ  ሲሆን ሰውየዋ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ወጥ በወጥ ያደረገች አንጃ ግራንጃ ያናገረች ጀግና የአማራ ደመላሽ ናት ።
ጀግናችን ሻለቃ ዳዊት ይባላል!! በርታ ከጎንህ ነን!!!
Filed in: Amharic