>

የተለወጠው የጅቡ መንጋ ነው እንጂ ስርአቱና ዘረኝነት አይደለም ....!!! (ዶ/ር ትግስት መንግስቱ ኃ/ማርያም) 

የተለወጠው የጅቡ መንጋ ነው እንጂ ስርአቱና ዘረኝነት አይደለም ….!!!

 
ዶ/ር ትግስት መንግስቱ ኃ/ማርያም

* . .. አማራ ሆይ ለመኖር የማንም ፍቃድ አያስፋልግህም። ራስህን ካልጠበቅህ ማንም አይጠብቅህም ክብርህን እስጠብቅ ። ኢትዮጵያ የሁላችንም ናት !
አማራ በአማራነቱ ምክንያት ብቻ ሲጨፈጨፍ ስናይ ለምን ይህ ይሆናል ማለታችን የአማራ ብሄር ተኛ አያረገንም። ሌላውም ሲገደል ለምን ብለን ነብር።
ዘረኛ ጠባብ ብሄረተኛ ኦሮሞዎች የኦሮሞን ህዝብ አይወክሉትም ። ነገር ግን የኦሮሞ ህዝብ በስሙ የሚሰራውን ግፍ አይቶ በቃ ብሎ መነሳት አለበት
አማራነት ወንጀል አይደለም። አማራ ህፃናት እንደ ዱር እንስሳ እይታደኑ ሲገደሉ ዝም የሚል ህሊና ለሀላፊነት አይበቃም
ይህ ኩሩ አትንኝ ባይ ህዝብ ዛሬ እየተሳደደ እና እየተሰደደ ፣ ህፃናት ከናቶቻቸው መሀፀን እየተመነጠቁ ሲገደሉ ሲበሉ አልቅሶ ብቻ ዝም ማለት በቂ አይደለም ።
ትላንት ህወሓት ሲሰራውን የነበረውን የዛሬ ተረኞች ጠባብ ዘረኛ ኦሮሞዎች ቀጥለዋል። ለውጥ መጥቷል የሚል ብዥታ ከአይናችን ተገፎ ወድቋል
የተለወጠው የጅቡ መንጋ ነው እንጂ ስርአቱና ዘረኝነት አይደለም ።
አማራው ሲጨፈጨፍ ዝም ብላችሁ የተቀመጣችሁ ነግ በኔ በሉ  ዛሬ አማራ ነገ ጋሞው ሰማሌው ኮንሶ ጉራጌ ወዘተ እያለ ይቀጥላል  እነዚህ ዘረኞች በጭንቅላታቸው የገባው የኦሮሞ ብቻ የሆነች ኢትዮጵያ  የሚለውን ቅዠታቸውን እስከሚመሰርቱ ድርስ ሰላም የለም አማራ ሆይ ለመኖር የማንም ፍቃድ አያስፋልግህም። ራስህን ካልጠበቅህ ማንም አይጠብቅህም  ክብርህን እስጠብቅ ። ኢትዮጵያ የሁላችንም ናት ።
መንግስት ተብዬው የአማራውን ግድያ ለማቆም አቅምም  ፍላጎትም የለውም እንደውም ገዳዩ ማነውና እንድንል የሚያረገንን ስራ ነው የሚሰራው
ይህንን በማለቴ ዘረኞች ምን መልስ እንደሚሰጡኝ አውቃለሁ ነገር ግን የናንተ ስድብ ከማየው ሰቆቃ በላይ አያመኝም በመጨረሻም የተጠቃኸው፣ የተሰደድኸው ፣ልጆችን ያጣኽው፣ ምድር ሲኦል የሆነችብህ የአማራ ህዝብ በህይወት ለመኖር የማንንም ፍቃድ መጠየቅ የለብህም
በህይወት መኖር መብትህ ነው 
ለመብትህ ታገል !!!
Filed in: Amharic