ከመጤ ወደ ሰፋሪ …!!!
ዘመድኩን በቀለ
… ዐማራ ሆነህ በኦሮሚያ የሰፈርክ ሰፋሪ… ዐማራ ሆነህ በአሩሲ የሰፈርክ ሰፋሪ… “… ምድረ ሰፋሪ ሁላ በጋሽ ቦንገር የልጅ ልጅ በኢትዮጵያዊው የጉራጌ ተወካይ… የኢትዮጵያዊነት ጠበቃ ምድረ መጤ ሰፋሪ ሁላ ! እንዴት ናችሁ ደህና ናችሁ ወይ ተብላችኋል።
… እነ ኦቦ አሰፋ ጃለታ #ሴትለር_ኮሎኒ ብለው ቅኝ ግዛት ድረስ የሚለጥጡትን ፀረ ዐማራ ፖሊሲ ጉራጌው ብሬክስ በደንብ አምኖ ተቀብሎታል ማለት ነው። ሰምተሃል ምድረ ሰፋሪ።
… ብሬ ግን አደገኛ ኖ… አንደኛም ኖ… ዐማራ ሰፋሪ፣ ዐማራ ቅኝ ገዢ ነውም የሚለው የእነ ፀጋዬ አራርሳ፣ ህዝቅኤል ጋቢሳ፣ ለማ መገርሳ፣ ሽማልስ አብዲሳ፣ ቶሎሳ ኢብሳን፣ ፈይሳ ሌሊሳ፣ ሃጫሉ ሁንዴሳ፣ ሄኖክ ጋቢሳን… ዐማራ ሰፋሪ፣ ዐማራ ወራሪን፣ ዐማራ የሚለውን የኦሮሙማ የመርዝ ስብከት በደንብ አምኖ ተቀብሎ ተጠምቆ የኦሮሙማ ሃይማኖት ሰባኪም ሆኗል ማለት ነው።
… ሠፋሪው አንዷለም አራጌ ግን ደህና ነው? በነገራችን ላይ አራጌ የሚለው ስም የጉራጌ ነው የዐማራ። እስቲ በደንብ ይጣራ !! አርጋው… አራጌ… ዘበርጌ … አርጊሾ… ኡርጌ…
… ፀጋዬ አራርሳ ሰፋሪ ሲል የሚወገዝበት። ብርሃኑ ነጋ ሰፋሪ ሲል የሚመረቅበት ምንም አይነት ሎጂክ የለም። ሰምተሃል ምደረ ለኢዜማ ገባሪ… የፈረንጅ ላሟ የማይነጥፈው የገንዘብ ምንጩ ሰፋሪው ዐማራ ግን ሰምተሃል። አቃጣሪዎችን አፈጣዲቆችን ግን አልጠራኋችሁም እና ተረጋጉ። ሰፋሪ… አለ ብሬ !!
ከብርሃኑ ነጋ ጋር የተሰለፋችሁ አማሮች ቁልቁል ተሰቅላችሁ በርበሬ የምትታጠኑበት ቀን ይመጣል እና ለዚህ ተዘጋጅታችሁ ጠብቁ። ለምን? ይሄን ቆሻሻ አድምጡት…
———————
“ቤኒሻንጉል ላይ እየሞተ ያለው መጤ አማራ ነው። ይሄ መተከል የሰፈረ መጤ አማራ ከሞት የሚድነው ግን ከአማራ ክልል በሚመጣ ታጣቂ መሆን የለበትም። እኛ የምንታገለውም ይህንን ነው” – ኘ/ር ብርሃኑ ነጋ
… ንቁ ዜጋ… ምቹ ሀሃገር… ኢዜማ !!
“… መጤዎች… እንደምን ዋላችሁ? … ንቁ ዜጋ… ምቹ ሀሃገር… ኢዜማ !!
… መጤዎቹ ዐማሮች ደህና ሁኑ ተብላችኋል በጋሽ ቦንገር የልጅ ልጅ በኢትዮጵያዊው የጉራጌ ተወካይ… ደህና ዋሉ መጤዎች !!