>
5:18 pm - Saturday June 16, 7179

"ትህነግ ትግራይን ያለ ትውልድ የሚያስቀር የመካንነት መንፈስ ነው!!!! " (ደጀኔ አሰፋ)

“ትህነግ ትግራይን ያለ ትውልድ የሚያስቀር የመካንነት መንፈስ ነው!!!! “

ደጀኔ አሰፋ

*…. ሲዋጉ “ወታደሮች“ ሲገደሉ “ሲቪሎች“….‼
*…. አሸባሪው ህወሓት አስቀድሞ በመሪው ደብረጽዮን በኩል “ጦርነቱን ህዝባዊ እናደርጋለን፤ አስፈላጊ ካልሆነ በስተቀር ልዩ ሀይላችንን አንጠቀምም ከህጻን እስከ ሽማግሌ ያሉ አቅማቸው በፈቀደው ሁሉ በጦርነቱ ይሳተፋሉ”  ማለቱ አይዘነጋም።  
 
አሁን ያለው ተጨባጭ መረጃ!!
ጁንታው በአፋር ክልል ያሎ እና ከለዋንን ተቆጣጠርኩ ቢልም የገበረውን የሰው ኃይል በቁጥር ለመናገር አይቻልም:: ያሎ: ከለዋን : አውራ እና ኡዋ በተባሉ ስፍራዎች የጁንታው አስከሬን በበርካታ ሲኖ ትራኮች ተጭኖ ማለቅ አልቻለም:: የአፋር ህዝብ የጁንታውን አስከሬኖች እንዲቀብር ቢጠየቅም የቻለውን ቀብሮ የቀረውን ሬሳ ለመቅበር አስር ቀን እንደሚፈልግ የአካባቢው ህዝብ ተናግሯል!!!! ዛሬን ጨምሮ ሰሞኑን የራያ አላማጣ እና የራያ መሆኒ ሆስፒታሎች ለሲቪሉ ማህበረሰብ ተከልክለው ለጁንታው ሙት እና ቁስለኞች ብቻ ክፍት ሆነዋል::
ሆስፒታሎቹ የሚመጣውን ኮማ ውስጥ የሆነና ከባድና ቀላል ቁስለኛ ሁሉንም ማስተናገድ ባለመቻላቸው ከአስር በላይ አይሱዙ ኤፍኤስአር እና ሲኖ ትራክ ተጭኖ ከሆስፒታሎቹ እንዲወጡና ወደ ማይጨው ሆስፒታል እንዲሄዱ ተደርጓል::
ይህ ቁጥር በሞት አፋፍ ላይ ያሉትን እና ከባድ ቁስለኞችን ብቻ የሚመለከት ነው:: በአንፃሩ ሬሳቸው ተቀብሮ ማለቅ ስላልተቻለ በዛሬው ዕለት ብቻ ከአፋር ክልል በሁለት ሲኖ ትራክ እንደ አሸዋ ተጭኖ እና ቅጠል ብቻ ተሸፍነው በራያ አላማጣ በኩል ወደ ትግራይ የተወሰደው የጁንታው አስከሬን ቁጥሩን ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው:: አውራ እና ኡዋ ላይ ብቻ እንደ መስከረም የእሳት ራት የረገፈውን የጁንታው አስከሬን ቁጥሩን ማንም ሊገምተው አልቻለም:: ለመቅበር ቢያንስ 10 ቀን ይፈልጋል ብሏል የአፋር የአካባቢው ህዝብ!!!! ይህ የታየው ነው!!!! ያልታየውን ሬሳ ፈጣሪ ብቻ ያውቀዋል!!! ጁንታው ግን ደንታው አይደለም!!!!
በነዚህ ሶስት ቀናት ብቻ ጁንታው በአስር ሺህ የሚቆጠሩ የትግሬ ህፃናትን ታዳጊዎችን እና የ 70 አመት ሽማግሌና አሮጊቶችን ጭምር ማግዷል!!!! ይህ ያለቀው ነው!!!! የሞተው!!!! ቀባሪ ያጣው ነው!!!! ሰው ሳያያቸው የቀበሩትን እነሱ ብቻ ያውቁታል!!!! ቢያውቁትም ግምቱን እንጅ ትክክለኛ ቁጥሩን አይውቁትም!!!! እስከ ማታ ድረስ የነበሩት ያልቃሉ:: ጧት ላይ ሌላ ምልምል አምጥተው እንደገና ይማግዱታል:: ህዝባቸው ያለ ትውልድ መቅረቱ ነው:: ምርጫቸው ከሆነ ምርጫቸውን ማክበር ግድ ይላል!!!! በቋንቋቸው ማናገር ግዴታ ነው!!!!
ጭራሽ አፋርን ወጉት!!!! የአፋር ምድር ተበቀላቸው!!!! አፋር የወራሪዎች መቀበሪያ መሆኗን አሳየች!!!! ጁንታው ትግራይን ያለ ትውልድ የሚያስቀር የመካንነት መንፈስ ነው!!!! በዚህ ሰዓት የአፋር ህዝብ ስጋት የለሊት ጅብ ብቻ ነው ተብሏል!!!! ምክንያቱም ጅብ ያልተቀበረውን የጁንታው ሬሳ እያሸተተ መምጣት ጀምሯል!!!!
ጭራሽ ከአስር ሺህ በላይ ትግሬዎችን ኡዋ ላይ ሲደርስ አስጨረሰ:: ያኔ መቋቋም አቅቶት ወደኃላ በማፈግፈግ በስተምስራቅ በኩል ወዳለው የዞብል ተራራ 15 መኪናዎችን ያህል ይዞ በስጋት ፈርጥጦ ተሰቅሏል:: ሜዳውን አልቻለም:: ከኡዋ ማለፍ አቃተው:: አለኝ የሚለውን ጦር አስበላው!!!!
30ሺ የትግሬ ህፃናትን ገብረህ 30 የኦሮሚያ ልዩ ኃይል አባላትን ማረኩ እያልክ መደስኮር ምን ማለት እንደሆነ የሚያውቅ ያውቀዋል!!
ሲዋጉ “ወታደሮች“ ሲገደሉ “ሲቪሎች“….‼
አሸባሪው ህወሓት አስቀድሞ በመሪው ደብረጽዮን በኩል “ጦርነቱን ህዝባዊ እናደርጋለን፤ አስፈላጊ ካልሆነ በስተቀር ልዩ ሀይላችንን አንጠቀምም ከህጻን እስከ ሽማግሌ ያሉ አቅማቸው በፈቀደው ሁሉ በጦርነቱ ይሳተፋሉ”  ማለቱ አይዘነጋም።
ባለፉት ወራት በህግ ማስከበር ዘመቻው የታየውም ይሄው ነው። አሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎቹን በሲቪል ልብስ ወደ ጦርነቱ አስገብቶ ሲያበቃ ሲገደሉበት ሲቪሎች ተገደሉብኝ በሚል ድረሱልኝ ይላል። እንደ ማርቲን ፕላውት ያሉ የድርጀቱ አክቲቪስቶችም ጩህቱን ተቀብለው ያስተጋባሉ።
በተቃራኒው መከላከያ ሰራዊት አካባቢውን ለቆ በወጣባቸው ከተሞች ጁንታው ሲገባ ደግሞ “ጀግና ወታደሮች” በሚል ከታች የቀረቡ ፎቶዎችን በመልቀቅ አየሩን ለመቆጣጠር፣ ደጋፊዎቹንም ለማስጨፈር ይሞክራል።
አንድ አንድ ምዕራባዊያን አገራትና ግለሰቦች ይህንን እውነታ ቢያውቁም አይተው እንዳላዩ ሰምተው እንዳልሰሙ ሆነዋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከሰሞኑ በሰጡት መግለጫ፤ በብዙ ምክንያቶች ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ይህ ጦርነት እንዲቆም ይፈልጋል ወይ የሚል ጥያቄ እንድናነሳ እየተገደድን ነው ሲሉ መናገራቸውም አይዘነጋም።
አሸባሪው ህወሓት ሲዋጉ ጀግና ሲገደሉ ሲቪሎች የሚላቸው ታጣቂዎቹ ምስሎች ለአብነት ከማህበራዊ ሚዲያዎችና ከራሱ ከቡድኑ ደጋፊ ሚዲያዎች ተሰብስበው እንዲህ ቀርበዋል።
ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር!!!
Filed in: Amharic