>

የአገዛዞች እልህ መውጫ ! የስርዓቶች ውድቀት ማሳያ እና ማረጋገጫ አስቴር_ስዩም...!!! (ሰለሞን አለም ነህ)

የአገዛዞች እልህ መውጫ ! የስርዓቶች ውድቀት ማሳያ እና ማረጋገጫ አስቴር ስዩም…!!!
ሰለሞን አለም ነህ


《 ልጆቼ ጡቴን ጠብጠውት አላደጉም ። አያውቁምም ። ከሁሉም በላይ ግን ያሳዘነኝ ግን የመጀመርያው ልጄ ከእስር ቤት ስወጣ እኔ ምኑ እንደሆንኩ እንኳን አያውቅም ነበር ። በወያኔ ምክንያት !! አሁን ደግሞ ሁለተኛዋን ልጄ አራስ ሁኜ  ሳላጠባት በድጋሜ ታሠርኩ ! በሁለተኛው ኢሀዴግ ምክንያት !! ” 》አስቴር በከፍተኛው ፍርድ ቤት ከተናገረችው ! ፦ በዚህ ሰዓት ዳኞቹ ለአስቴር የሚመልሱት ቃል አጥተው አንገታቸውን አቀርቅረው አየናቸው ! እኛም ተላቀስን ።

የተረኞች ሰለባ ! የአገዛዞች እልህ መውጫ ! የስርዓቶች ውድቀት ማሳያ እና ማረጋገጫ !! #አስቴር_ስዩም ተርኞች ተፈራረቁ …!…ኢትዮጲየን ስላለች ተፈራርቀው ያስቃያቷል !! ዛሬም በዛ በጨለማ የተረኞች እስር ቤት ውስጥ ያለፍትሕ ታስራ ትገኛለች ። እመነኝ ህሊና ካለህ አስቴርን ብቻ ተመልክተህ ድምፅህን ካላሰማህ ሰውንትህን አስፈትሽ #ማሳ ያደረግ ገመድ አለ ። የአስቴርን ስቃይ ካልተሰማህ አትጠራጠር ካንተ በላይ እኔ አንተን አውቅሀለሁ ለሆድህ ብቻ ነው የምታድርው ። በአስቴር ላይ የደረሰውን ግፍ ካላወገዝክ እና ድምፅ ካላሰማህ የተረኞች ተባባሪ ነህ እና #ታሪክ ይፋረድሀል ።

 

Free Aster Siyuom 

Filed in: Amharic