“በኦሮሚያ ክልል ዘር እና እምነት ላይ ያተኮረ ጀኖሳይድ ተፈፅሟል”
Professor Gregory Stanton የአለም አቀፉ የዘር ፍጅትን የመከላከል ተቋም መሥራች እና ፕሬዚዳንት)
“በኢ/ያ ኦሮሚያ ክልል የተፈፀመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ነው። አዎ ይህ የዘር ማጥፋት ሂደት ነው። አዎ በኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል ዘር እና ዕምነት ላይ ያተኮረ የዘር ማጥፋት ተፈፅሟል። የዘር ማጥፋት ወንጀል በአንዴ በድንገት የሚመጣ ጉዳይ አይደለም። የዘር ማጥፋት ወንጀል በሂደት እያደገ የሚመጣ ነው። በኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል እየሆነ ያለውም ይኸው ነው። በኛ ተቋም ግምገማ መሰረት በኦሚያ ክልል የተፈፀመው የዘር ማጥፋት ከአስሩ የዘር ማጥፋት ሂደቶች ስድስቱን ያሟላ የዘር ማጥፋት ሂደት ነው።”