>
3:18 am - Monday June 5, 2023

በአፈሳ የታሰሩ የእነ እስክንድር ችሎት ታዳሚዎች ሁሉም  በ1 ሺህ ብር ዋስ ከእስር ተለቀዋል ።

ለባለፉት አምስት ቀና በአፈሳ የታሰሩ የእነ እስክንድር ችሎት ታዳሚዎች ሁሉም  በ1 ሺህ ብር ዋስ ከእስር ተለቀዋል ።
ድል ለዲሞክራሲ !!!
ባልደራስ
Filed in: Amharic