>

የትግራይ ተወላጆችን መኮድኮድ ወይስ ዐብይ አሕመድን ማስወገድ? (መስፍን አረጋ )

የትግራይ ተወላጆችን መኮድኮድ ወይስ ዐብይ አሕመድን ማስወገድ?


የኢሳቱ (ESAT) አቶ መሳይ መኮንን አሜሪቃኖች በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ጃፓን-አሜሪቃኖችን መከቸሚያ (concentration camp) ውስጥ መከቸማቸውን (እንዲከቸሙ ማድረጋቸውን) ጠቅሶ፣ በትግራይ ተወላጆች ላይ ተመሳሳይ ርምጃ ይወሰድባቸው የሚል ሐሳብ አቅርቧል፡፡  ሐሳቡን ያቀረበው ደግሞ ደሴ ከተማ ላይ የተከሰተውን የቅርብ ክስተት ተመርኩዞ ነበር፡፡  ምንም እንኳን አቶ መሳይ መኮንን ይሄን ሐሳብ ያቀረበው፣ በታች በኩል በዐብይ አሕመድ ሸኔ፣ በላይ በኩል በደብረጽዮን ወያኔ ለሚጨፈጨፈው ለአማራ ሕዝብ አስቦ ሳይሆን፣ ለአለቃው ለዐብይ አሕመድ ስልጣን ተጨንቆ ቢሆንም፣ ባቀረበው የመከቸም (የመኮድኮድ) ሐሳብ ግን በመርሕ ደረጃ እስማማለሁ፡፡  

አቶ መሳይ መኮንን የአማራ ሕዝብ ቀንደኛ ጠላት የሆነው የዐብይ አሕመድ ቀንደኛ ደጋፊ ነው፡፡  በመሆኑም የሱን ሐሳብ በመደገፍ እጽፋለሁ ብየ ማሰብ ቀርቶ አልሜውም አላውቅም፡፡  የአማራ ሕዝብ የሕልውና ጉዳይ ግን በየደቂቃው ከድጡ ወደ ማጡ እየሄደ፣ ያልታለመውን ለማሰብ ብቻ ሳይሆን ለማድረግም እያስገደደ መጣ፡፡ እኔም መስፍን አረጋ ላነሳው የማልፈልገውን ርዕስ ሳልወድ በግዴ በማንሳት፣ አቶ መሳይ መኮንን በቅርቡ ያቀረበውን ሐሳብ በመርሕ ደረጃ ለምን እንደምደገፍ እንደሚከተለው ሞነጫጨርኩ፡፡ 

ከኔ በተቃራኒ ደግሞ አቶ ያሬድ ኃይለማርያም አቶ መሳይ ያቀረበውን ሐሳብ በጽኑ በመቃወም “ሳንመከር አንምከር” በሚል መጣጥፍ ተችተውታል፡፡  አቶ ያሬድ ኃይለማርያም የአቶ መሳይን ሐሳብ በጽኑ የተቃወሙት ደግሞ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ስለሆኑ ይሆናል፡፡  የሰብዓዊ መብት ተሟጋች መሆን ማለት ግን ዓለማችን የምትገዛው በሕገ እግዚአብሔር ሳይሆን በፍትሐ ብሔር መሆኑን ሙሉ በሙሉ ዘንግቶ ተምኔታዊ (utopian) መሆን ማለት አይደለም፡፡  ሕገ እግዚአብሔር ግራህን ለሚመታ ቀኝህን ስጥ ቢልም፣ ፍትሐ ብሔር የሚለው ግን ሳትቀደም ቀድመህ አልሞት ባይ ተጋዳይ ሁን ነው፡፡  ተፈጠሮም ብትሆን፣ ደካማ ፍጡርን አምርራ ስለምትጠላ፣ ፈጥናም ሆነ ዘግይታ እሱን ማጥፋት ብቻ ሳይሆን፣ እንዳይወልድና እንዳይራባ ቴሳውንም (gene) ታጠፋዋለች፡፡  የጥንጎች ሐለወት (survival of the fittest) የሚባለውም ይሄው የተፈጥሮ ሕግ ነው፡፡

ሊያጠፋ የመጣን አስቀድሞ ማጥፋት መብት ብቻ ሳይሆን፣ ተፈጥሯዊ ግዴታም ነው፡፡  አልሞት ባይ ተጋዳይነት፣ የሚያስወድስ እንጅ የሚያስወቅስ አይደለም፡፡  በምድርም በሰማይም አያስጠይቅም፣ አያስኮንንም፡፡

  ሊበላህ ሲመጣ ዐረመኔ እኩይ

ሳትቀደም ቀደመህ ባገኘኸው ድንጋይ

መምታትህን እንጅ ወሳኝ ብልቱ ላይ

ጭራሽ  አያሳስብህ የመሞቱ ጉዳይ፡፡

በታችም በምድር በላይም በሰማይ

ወንጀለኛ አይደለም አልሞት ባይ ተጋዳይ፡፡

አሜሪቃ ጃፓን-አሜሪቃኖችን መከቸሚያ (concentration camp) ውስጥ በመከቸሟ የተወገዘችው፣ ድርጊቱን በመፈጸሟ ሳይሆን፣ መፈጸም ሳያስፈልጋት በመፈጸሟ ነው፡፡  በተመሳሳይ መንገድ ሂሮሽማና ናጋሳኪ ላይ አቶሚክ ቦምብ በመጣሏ የተኮነነችው፣ ድርጊቱን በመፈጸሟ ሳይሆን፣ ባለቀ ጦርነት ላይ ሳያስፈልጋት በመፈጸሟ ነው፡፡  የአሜሪካን ድርጊት የሚደግፉና የሚቃወሙ ሰወች የሚወዛገቡት ደግሞ አቶሚክ ቦምቦቹን በመጣሏ ሳይሆን፣ ለመጣል ባቀረበቸው ምክኒያት አሳማኝነት ላይ ነው፡፡   

የዓለም ኃያላን አገሮች ከፍተኛ መዋዕለ ንዋይ እያፈሰሱ ገፍ ጨፍጫፊ (mass destructive) መሣርያወችን፣ በተለይም ደግሞ ኑክሌር ቦምቦችን የሚገነቡት፣ የሕልውና አደጋ ሲያጋጥማቸው በገፍ ሊጨፈጭፉበት፣ ወይም ደግሞ የሕልውና አደጋ እንዳያጋጥማቸው በገፍ ጭፍጨፋ ሊያስፈራሩበት እንጅ ለላንቲካ እንዳልሆነ ካቶ ያሬድ ኃይለማርያም የሚሰወር አይመስለኝም፡፡  በእውነትም የሕልውና አደጋ (ማለትም በገፍ ተጨፍጭፎ የማለቅ አደጋ) አጋጥሟቸው፣ አደጋውን መቀልበስ የሚችሉት በገፍ በመጨፍጨፍ ብቻና ቢሆንና በገፍ ቢጨፈጭፉ ደግሞ፣ አቶ ያሬድም የሚቃወማቸው አይመስለኝም፡፡

አሜሪቃ ጃፓኖችን መከቸሚያ ውስጥ የከቸመችው፣ የውስጥ አርበኞች ይሆኑና ያጠቁኝ ይሆናል በሚል የገና ለገና ፍራቻ ነበር፡፡  የደሴ ሕዝብ በደንደሱ የተጣለው ግን ባመነው ፈረስ ነው፡፡  ከጀርባው ወግተው በማጅራቱ ያረዱት፣ የኔው ናቸው ብሎ የሚያስባቸው ለአያሌ ዓመታት አብረውት የኖሩ፣  ደሴ በፈጠረችላቸው እድል ሐብት ንብረት አፍርተው፣ ወልደው የከበዱ፣ ወይም ደግሞ የጦርነት ተፈናቃይ ናቸው ብሎ ባለው አቅም ሁሉ ይንከባከባቸው የነበሩ የወያኔ የውስጥ አርበኞች ናቸው፡፡ 

ስለዚህም የአማራ ሕዝብ ሌላ አማራጭ እስካጣ ድረስ የትግራይ ተወላጆች ናቸው ብሎ የሚያስባቸውን ሁሉ፣ ከተቻለ ባይነ ቁራኛ ብቻ መጠበቅ፣ ካልተቻለ ደግሞ መከቸሚያ ውስጥ መከቸም (መኮድኮድ) መብቱ ብቻ ሳይሆን ተፈጥሯዊ ግዴታውም ነው፡፡  ራስን ሳያድኑ ሌላውን ማዳን አይቻልም፡፡  ከራስ በላይ ደግሞ ንፋስ ነው፡፡   

እዚህ ላይ ግን ሁሉንም የትግራይ ተወላጆች በወያኔነት መጠርጠር አግባብ ነው ወይ የሚል፣ አግባብነት ያለው ጥያቄ ሊጠየቅ ይችላል፡፡  አቶ ያሬድም አቶ መሳይን የተቃወሙት ይህን ጥያቄ ራሳቸውን ጠይቀው ለራሳቸው በሰጡት መልስ መሠረት ይመስለኛል፡፡  የጥያቄው አኃዛዊ (numrical) መልስ የሚደግፈው ግን አቶ ያሬድን ሳይሆን አቶ መሳይን ነው፡፡:

እርግጥ ነው የአማራ ሕዝብ የሕልውና ጠላት አማራን ሊያጠፋ ምሎ ተገዝቶ የተነሳው ወያኔ እንጅ የትግራይ ሕዝብ አይደለም፡፡   ባለመታደል ግን አብዛኛው የትግራይ ተወላጅ የወያኔ ደጋፊ ብቻ ሳይሆን ራሱን እንደ ወያኔ የሚቆጥር ወያናይ ነው፡፡  ወያናይ የሆነው ደግሞ በተለያዩ የግሉ ምክኒያቶች ቢሆንም፣ ወያናይ እስከሆነ ድረስ ግን የወያኔን ማዕከላዊ አጀንዳ (ማለትም አማራን የማጥፋት አጀንዳ) ሳይወድ በግዱም ቢሆን ማራመድ አለበት፡፡  ስለዚህም አብዛኛው የትግራይ ተወላጅ የወያኔ ደጋፊ ወይም ወያኔ በመሆኑ ብቻ በቀጥታም ሆነ በተዛዋሪ የአማራ ሕዝብ የሕልውና ጠላት ሁኗል ማለት ነው፡፡   

አብዛኛው የትግራይ ተወላጅ ወያኔ ነው ማለት ደግሞ፣ ማናቸውም የትግራይ ተወላጅ የሆነ ሰው፣ ወያኔ ካለመሆኑ ይልቅ ወያኔ የመሆኑ እድል (probability) እጅግ በጣም የሰፋ ነው ማለት ነው፡፡  በዚህም ምክኒያት ለአማራ ሕዝብ የሕልውናውን ጉዳይን በተመለከተ የሚያዋጣው አማራጭ (safest choice) ሁሉም የትግራይ ተወላጅ ወያኔ እንደሆነ አድርጎ መቁጠር ነው፡፡  ይህን አማራጭ በመምረጡ ሳቢያ ንጹሕ የትግራይ ልጆች ባንድም በሌላም መንገድ ቢጎሳቆሉ ደግሞ፣ የተጎሳቆሉት ሆን ተብሎ ሳይሆን ለኃጣን የመጣው ለጻድቃን ስለተረፈ ብቻ ነው፡፡ 

የትግራይ ተወላጆች በመከቸሚያ ውስጥ እንዲከቸሙ መደረግ ያለባቸው ግን የሕልውናውን አደጋ ለመቀልበስ ሌላ አማራጭ ከጠፋ ብቻና ብቻ ነው፡፡  የትግራይ ተወላጆችን በትግራይነታቸው ብቻ የመከቸም ምርጫ ከሁለት እኩይ ምርጫወች የሚመረጥ ያነሰው እኩይ ምርጫ (the lesser of two evils) ነው፡፡  አንደኛው ምርጫ እነሱን በመከቸም የራስን ሕልውና ማትረፍ ሲሆን፣ ሁለተኛው ምርጫ ደግሞ የነሱን መብት ላለመንካት ሲባል ብቻ ከነሱ መኻል በሚፈልቁ  ወያኔወች ሕልውናን ማጣት ነው፡፡  የአማራ ሕዝብ ምርጫወች እነዚህ ሁለቱ ብቻ ከሆኑ ደግሞ፣ መምረጥ ያለበት የመጀመርያው እንደሆነ አያጠያይቅም፡፡  አቶ ያሬድም እውነተኛ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ከሆነ ይህን የአማራን ሕዝብ ምርጫ የሚቃወም አይመስለኝም፡፡  የአማራ ሕዝብ እንደ ሕዝብ ከሚጠፋ የተወሰኑ የትግራይ ልጆች መብት በተወሰነ ደረጃ በጊዜያዊነት ቢጣስ አይሻልም?  

የአማራ ሕዝብ አብረውት የሚኖሩትን የትግራይ ተወላጆችን የመከቸም እኩይ ምርጫ የግድ መመረጥ ካለበት ደግሞ፣ የሕልውናው አደጋ እስኪወገድ ድረስ የመንቀሳቀስ መብታቸውን ከማገድ ባሻገር፣ ሌሎች መብቶቻቸው እንዳይጣሱ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድርግ አለበት፡፡  በተለይም ደግሞ ያፈሩትን ቤት፣ ንብረት፣ ሐብት እነሱ ከሚጠብቁት በላይ ሊጠብቅላቸው ይገባል፡፡  በማናቸውም መንገድ ክብራቸውን የሚነካ ሁሉ አይቀጡ ቅጣት መቀጣት አለበት፡፡  እንዲከቸሙ የተደረጉት ሕልውናን ለመጠበቅ ሌላ አማራጭ ስለጠፋ ብቻ መሆኑን እንዲረዱት ከፍተኛ ጥረት መደረግ አለበት፡፡  የሕልውናው አደጋ ተወግዶ ነጻ ሲለቀቁ ደግሞ ይቅርታ ሊጠየቁና ተገቢው ካሳ ሊከፈላቸው ይገባል፡፡ 

ይህ ሁሉ ግን አያስፈልገም፡  የማያስፈልግበት ምክኒያት ደግሞ የአማራ ሕዝብ በሕልውናው ላይ የተደቀነውን አደጋ ለማስወገድ፣ የትግራይ ልጆችን ከመኮድኮድ እጅግ የተሻለና እጅግ የቀለለ አማራጭ ስላለው ነው፡፡  አማራጩ ደግሞ አቶ መሳይ መኮንን እንደ መልዓክ የሚያየውን ኦነጋዊውን ሰይጣን ዐብይ አሕመድን ባፋጣኝ ማስወገድ ነው፡፡ 

የአማራ ሕዝብ ወደ ገደል እየገሰገሰ ያለው የዐብይ አሕመድን ሣር እያየ ነው፡፡  ዐብይ አሕመድ ደግሞ የአማራ ሕዝብ መስማት የሚፈልገውን ብቻ እንዲሰማ እያደረገ ከገደሉ አፋፍ አድርሶታል፡፡  በቅርብ ጊዜ ውስጥ ባፋጣኝ ካልተወገደ ደግሞ፣ የአማራን ሕዝበ በገደል ወርውሮ ያንኮታኩትና፣ ‹በሬ ሆይ ሳሩን አይተህ ገደሉን ሳታይ›› የሚባለውን እርካብና መንበር በተሰኘው መጽሐፉ ውስጥ በግልጽ ያስቀመጠውን ተረት ይተርትበታል፡፡  በአማራ ሕዝብ ላይ ይሄን ያህል ምን አስጨከነህ ተብሎ ቢጠየቅ ደግሞ፣ አሁንም እርካብና መንበር የተሰኘውን መጽሐፉን በመጥቀስ ‹እንዳይመለስ ሁኖ ያልተሸኘ ጠላት ጊዜ ጠብቆ ዳግም ለማጥቃት እንድሚመጣ ጥርጥር የለውምና ሕልሙን ባንድ ጀንበር ማምከን መረሳት የለበትም›› በማለት በኩራት ይመልሳል፣ በኦነጋውያን እሳቤ መሠረት የአማራ ሕዝብ የኦሮሞ ጠላት ነውና፡፡ 

ዐብይ አህመድ የጭቆናን ምንነት በቅጡ ሊረዳ በማይችልበት ለጋ እድሜው “ያማራ ጨቋኞችን” ለመታገል ጫካ ገብቶ የወያኔን ጡት እየጠባ ባማራ ጥላቻ ተመርዞና ተሰቅዞ ያደገ ኦነጋዊ አውሬ ነው፡፡  የዚህ እኩይ ግለሰብ የአማራ ጥላቻ፣ ከወያኔ የአማራ ጥላቻ እጅግ ቢብስ እንጅ አያንስም፡፡  ከመምህሩ ደቀ መዝሙሩ ወይም ደግሞ ከለማበት የተጋባበት እንዲሉ፡፡

የአማራ ሕዝብ በከፈለው ከፍተኛ መስዋዕትነት ድባቅ ተመትቶ የነበረው ወያኔ ባጭር ጊዜ ውስጥ አንሰራርቶ የአማራን ሕዝብ በገፍ እንዲጨፈጭፍ ያስቻለው ኦነጋዊው ዐብይ አሕመድ ነው፡፡  በመሆኑም ይህን በአማራ ጥላቻ ጥርሱን የነቀለ ኦነጋዊ አውሬ የጦር ጠቅላይ አዛዥ አድርጎ ከወያኔ ጋር ጦርነት መግጠም፣ ውጤቱ የአማራን ሽንፈትና እንደ ሕዝብ መጥፋት ማፋጠን ብቻና ብቻ ነው፡፡  የአማራ ሕልውና አደጋ ላይ የወደቀው የወያኔን ሕልውና ባረጋገጠው በዐብይ አሕመድ ነው፡፡

የዐብይ አሕመድ ዋና አማካሪወች፣ ዐብይ አሕመድ ስልጣን ከመያዙ በፊት ጀምረው፣ ኢትዮጵያን አፍርሰን እንደገና እንሠራታለን፣ ኦሮሞ ለሦስት ሺ ዓመት ይገዛል እያሉ ይፎክሩ የነበሩት እነ ሌንጮ ባቲ ናቸው፡፡  የዐብይ አሕመድ ዓላማ ደግሞ ሐበሻዊ ናት የሚላትን ጦቢያን አፈራርሶ በሷ መቃብር ላይ የኦሮሞ አጼጌ (Oromo empire) መመሥረት እንደሆነ ተግባሮቹ ሁሉ በግልጽ ይመሰክሩበታል፡፡   

ዐብይ አሕመድ አነጋዊ ሕልሙን ማሳካት የሚችለው ግን መጤ ናቸው የሚላቸውን አማራና ትግሬን ርስበርስ አጨፋጭፎ፣ ቢችል ጨርሰው እንዲጠፉ ካደረጋቸው ባይችል ደግሞ ኅዳጣን (ንዑሳን) እንዲሆኑ ካደረጋቸው ብቻ ነው፡፡  የትግራይ ተወላጆች ያልተገለጣቸው ደግሞ ወያኔ የሚባለው የሚኮሩበት ድርጅታቸው አማራን በጠላትነት ፈርጆ አማራና ትግሬን ሲያጨፋጭፍ እያራመደ ያለው የትግራዋይን አጀንዳ ሳይሆን የኦነጋውያንን አጀንዳ እንደሆነ ነው፡፡ 

አማራና ትግሬ በጥቅል ሐበሻ

ርስበርስ ተጫርሰህ በምክኒያት ተልካሻ

ስትዳከምለት በስተመጨረሻ

ሥጋህን ጋግጦ የቦረና ውሻ

ለሃች ይቀብርሃል እሶፍ ኡመር ዋሻ፡፡

መስፍን አረጋ 

mesfin.arega@gmail.com

Filed in: Amharic