>
5:18 pm - Wednesday June 14, 5876

'ጅቡ  ከሚበላህ በልተኸው ተቀደስ' (ዘምሳሌ)

‘ጅቡ  ከሚበላህ በልተኸው ተቀደስ’

 

ዘምሳሌ


ዘላለማችንን ከመቅዘን አንድ ግዜ መገላገል
ይሻላል ሲባል ያለምክንያት አልነበረም።
ነውር የሚባለው የሰው ልጅ የበላውን
ሲያስወግድ ሳይሆን ከሰብአዊነት ግብረገብ ውጪ
ሰዎች ስህተት ሲፈፅሙ ዝም በማለት እነርሱኑ
ተከትሎ ተጠያቂነታቸውን አለማሳየት ብሎም
የሚገባቸውን ፍርድ አለመስጠት  ነው። ይህንኑ
ፀያፍ ተግባርእየተፈፀመ ያለው  በሃላፊነት
ቦታ ባሉት ሰዎች እንዝላልነት በጊዜው አፋጣኝ
እርምጃ አለመወሰዱ በራሱ  የተፈፀመውን
የአሸባሪነት ስነምግባር  እንዲህ ችላ በመባሉ
ሕዝብንና ሀገርን ከማሳጣቱ ደረጃ አቃርቦናል።

ይህንኑ  ጠያፍ ነውረኛ ስነምግባር  ሽፋን
ዲስኩር በዘመኑ ሀገርን ከሚያስተዳድሩት
መሪዎችና  አወቅን ከሚሉ የሀገራችን ድኩማን
ምሁራን  አድርባዮች ዘወትር በየመድረኩ
እንደፀሎት እያደመጥንና እየታዘብን   መኖር
ልማድ ካደረግን ቆይተናል።

”ልባችሁ ደንዝዟልን አይን እያላችሁ አታዩም
ጆሮስ ሳላችሁ አትሰሙም  ”
ብሎ ከዘመናት በፊት  ፈጣሪ እራሱ በቅዱስ ቃሉ
ተናግሮን ነበር። አዎን ደንዝዘናል  ዘር
በተባለ  ብጣቂ ጨርቅ አይናችን ታውሯል ልቦና
ሰብአችን ተዳፍኗል እውነታው ግን ኢትዮጵያ
ፈርሳለች አፍራሿም አብይ  የተባለ  ጋጠወጥ
ድንዙዝና  በርሱ ፍቃድ ምህረት ያገኙት ወያኔ
ጀሌዎች እንዲሁም  ሌሎቹ በወያኔ ልጓም ሳቢነት
የሚንቀሳቀሱት ቁንጮ  የዘረኛነት አቀንቃኝ
አሸባሪ አነጎች ጭምር ነው። ሀቁ ይህ ነው
ኢትዮጵያ ያለችው በወዳጅ ልጆቿ አንደበትና
ልብ እንጂ  ምታስቧት  ኢትዮጵያ ምናልባትም
የምትገኘው በእውነተኛ ው የታሪክ መፅሐፍቶች
መፅሐፍትና  በሀገር ፍቅር  የዜማ ስንኞች ብቻ
ና ብቻ ነው።

እውነት ይናፍቃል እውነት ይመራል ቢመረንም
ግን መጨለጥ አለብን። ለኢትዮጵያዊያን ክፉ
ዜና አይሆንብንም። ምክንያቱም እኛው እራሳችን
ኢትዮጵያ ሀገሪ እያልን አንጃጃል የኢትዮጵያ
ገዳዮች እኛው ያልገባን የዘመኑ ተውሳክ
ትውልዶች  ነን። አባቶቻችንማ ልጅ አለን ብለው
ዳርድንበር አስከብረው አለፉ። ይህ ትውልድ
በክፉ ስራው ምክንያት መርገም  ተጭኖታል የደም
ዕዳ  ደግሞ አለብን። በእንካ ሰላምታ የቱ ሀገር
ነፃ ወጣ ?

‘ሀገሬ ኢትዮጵያ ሞኝነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ
የገደለሽ በላ ‘አሉ የኢትዮጵያ ውድ ልጆች።
አዎን ኢትዮጵያን የካደው ከሀዲው የትግራይ
ባንዳ ቡድን የአምሀራን ትውልድ በጠላትነት
ፈርጆ  በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ትውልድ እየፈጀ
ይገኛል። በወለጋ ደግሞ ተከታዮቹ ኦነጎች
ንፁሀን አምሀራዎችን እየሰበሰቡ በስለት
እየሰነጠቁ ስጋታቸውን ለአውሬ የተቀሩትን
ደግሞ የኢላማ መለማመጃ አድርገዋቸዋል።
እነኝህን  ወንጀለኛ ቡድኖች ኢትዮጵያውያዊ
ናቸው ማለት በራሱ በኢትዮጵያውያን ላይ
ከወያኔና ሸኔ ኦነግ የባሰ ክህደት መፈፀም እና
ከማስፈፀም በላይ ምንስ ይኖራል።

የትግራይ ዘረኛ ቡድን ወያኔ ከኦሮሞ አጋሩ
አብሮ በመናበብ በሀገር ክህደትና ሌብነት
ተደራጅቶ የዘረኝነት መርዝ እየዘራ
ኢትዮጵያውያን ሀብትና ንብረት  በመዝረፍና
በማዘረፍ ሀገር ማፈራረሱን የጀመረው ገና
በደደቢት ጎሬ እያለ ነበር።

በስልጣን ዘመኑም በበደኖ አርባጉጉ ጋምቤላ
በጋራሙለታ አሰቦት በሸቤ አጋሮ ኪረሙ ጭናና
ቤኔሻንጉል ጉምዝ የተጨፈጨፉት ንፁሀን ዜጎች
እንዲሁም በሌሎች በሀገሪቱ ክፍል ያልተጠቀሱ
ስፍራዎችን ጨምሮ የሚረሱ አደሉም።

ወያኔ ማለትም የትግራዩ ነፃ አውጪ በቅዠት
የቀረፃቸውን  የኢትዮጵያ መሬቶች ላይ ካርታ
አዘጋጅቶ በተቀጣሪ ሀይሎች እራሱን ሲያደራጅ
ሌሎች የእርሱን እኩይ ተግባር ለመፈፀም በዘር
በተደራጁ ቡድኖች በመታገዝ ነባር። የሀገር
ማጥፋት ወንጀሉን የግል ባህሪው መገለጫ
ካደረገ ግማሽ ምእት አልፏል። ይህ የሽፍታ
ስብስብ የኢትዮጵያን ህዝብ በሆስቴጅ መልኩ
ሲያስተዳድር በተለይም በአምሀራው ትውልድ ላይ
ይህ ነው የማይባል ጭካኔ ሲፈፅምና ሲያስፈጽም
በየትኛውም የአለማችን ክፍል ታይቶና ተሰምቶ
በማይታወቅ አረመኔአዊነት የኢትዮጵያ ንፁሃን
ዜጎች ነጥሎ ዘርን እያስመከነ እናት ወጣት
ህፃናትም ጭምር በማስደፈር በወያኔያዊ
ፍልስፍና በተጠመቁ የትግራይ ወጣቶች በመታገዝ
ትእዛዙን በመፈፀምና በማስፈፀም የሌላውን
ኢትዮጵያዊ ወኔና ስነልቦና ለመስለብ መጭውን
ቀጣይ ትውልድ አኮላሽቶ በበታችነት ለመግዛት
የንፁሀን ዜጎች ስብዕና  እያጎደፈ ነው ። ይህን
እርኩስ የሌጊዎን ስብስብ በወንጀል
በተባባሪነት ከሚያስፈፅሙም አባላቶቹ
በዋናነት የሚታወቁ የኦሮሞ እና የአምሀራ
ተወላጆች በተጨማሪም  ከተጠያቂነት
አያመልጡም።

ጆሮ ያለው ይስማ አይንም ያለው ያስተውል

ሽፍታው  ወያኔ ይህን ፀያፍ ተግባሩን ሲፈፅም
ቀደም ብሎም ከገንጣዩ አብሮ አደግ የኦነግ
ሽፍታ ጋር በመቀናጀት ቁጥር ስፍር የሌለውን
የሀገሪቱ ሀብት  ፊት በህቡዕ በፈላጭ ቆራጭነት
በአገዛዝ ስልጣን ይዞ እያለ ከተለያዩ ብሔር
የተውጣጡ ጅቦችን ጨምሮ በመጠቀም ሀገርን
ሲዘርፍና ሲያዘርፍ ኖሯል። ዛሬን ላይ ደግሞ
ከስልጣን በከፊል ከተወገደ በኋላ እንኳ
በመንግሥት ተቋማት ውስጥ ተሰግስገው ባሉ
ዘረኛ ኣባላቶቹ በመታገዝ  እንዲሁም በውጭ
መንግሥት እየተረዳ የዜጎችን ሀብትና ንብረት
በመዝረፍ ከብቶች እንኳ ሳይቀር በመግደል
በማስገደልና የገደሉትን የሰው ልጅ አስከሬን
በቅርቡ  እንደተፈፀመው እየበለተ በመብላት
ከሰብአዊ ፍጡር በተለየ መልኩ ትውልድ
ለማኮላሸት እየተንቀሳቀ ይገኛል።  ይህ
አረመኔነት በኢትዮጵያ መሬት መፈፀሙ በራሱ
እንዴት አያስጨንቃችሁም ኢትዮጵያዉያን ነን
የምትሉት ዜጎች ራሳችንን እንጠይቅ ሀገር
የማዳኑን ነገር ከኢንተርኔት መንደር በመመሸግ
ብቻ  አያዋጣም።

ወያኔና ኦነግ ሸኔ የተባሉ የአውሬዎች ስብስብ
እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ዜጋ
ስለሀገሩ የሚጨንቀው ሁሉ  ውሎ ሳያድር
እነዚህን  ጉዳዮችና ሀገር አፍራሽ ከፋፋይ
የሽፍታ ቡድኖችን አንድ በአንድ ነጣጥሎ
ሳይፈጁን በሚቻለውና በምንችለው  ሁሉ ታግለን
ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ለመታደግ  ከዚህ
አስከፌ ነውረኛና ፀያፍ ድኩማን ዘረኛና ሌባ
ቡድን ለመጨረሻ ጊዜ ሀገርን ለማዳን ሁሉም
ጤነኛና ጉልበት ያለው ዜጋ ትግሉን በመቀላቀል
ከተገፋው የአምሀራ ማሕበረሰብ ጋር
በመቀናጀትና በማበር ተንቀሳቅሶ እነዚህን
መርዘኞች ካሉበት የኢትዮጵያ ገፅ ምድር
በማያዳግም እርምጃ  ልናጠፋቸው  ይገባል!
ማሳሰቢያ ለእሽቁኒው መንግሥት  አብይ ሆይ
ንፁሃን ዜጎችን  እያሰርክ ከምታሰቃይ ልብ
ግዛና በእጅህ የገቡትን የወያኔ ና የሸኔ ቱባ
ባለስልጣናት እርምጃ ወስደህ ለኢትዮጵያ
ህዝብም በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍነትህን
በመተው ኢትዮጵያዊ አጋርነትህን አስመስክር
አላረግም ካልክ ደግሞ የመጀመሪያው መቀጣጫ
የሚያደርጉት አንተኑ ነውና ከድንዛዜህ ንቃ።
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሀገር ሸቃጮች
ይወድማሉ !!!

ድል ለኢትዮጵያውያን !

Filed in: Amharic